Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩት የፀሀይ ሪል እስቴት ዋና ስራ አስኪጅን ጨምሮ በ9 የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ የመመስረቻ ጊዜን ለዐቃቤ ህግ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ካነሷቸው ነጥቦች÷ 👉 በቀጣይ ሶስት አመታት ሁለንተናዊ የሀገራችንን እድገት ማስቀጠል ዋነኛ አለማችን ነው፣ 👉 ልማት እና ጥፋት መሳ ለመሳ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሙ ክፍተቶችንና ዝንፈቶችን በማረም ወደ ፊት ዕድላችንን ተመካክረን በማቅናት የተሻለች ኢትዮጵያን የመፍጠሩ ዕድል ዕጃችን ላይ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡ በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ…

የህግ የበላይነትን ማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ የበጀት ዓመቱ የመንግስት ዋና ተግባር መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ የሰላም መንገዶችን አሟጦ መጠቀም እንዲሁም ሀገራዊ ሰላምን ማረጋገጥ የበጀት ዓመቱ የመንግስት ዋና ተግባራት ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…

👉 የተሰበረውን በመጠገን፣ ልዩነቶቸን በማጥበብ፣ የተጣመመውን በማቃናት እና ስህተቶችን በማረም ሀገርን በማይናወጥ መሰረት ልናፀና ይገባል፣ 👉 ቆም ብለን የመጣንበትን መንገድ ገምገመን ያተረፍንበትን በማጠናከር የከሰርንበትን ደግሞ ማስተካከል ይኖርብናል፣ 👉 ያደጉ የምንላቸው ሀገራት ዛሬ ላይ…

ለሠላምና ንግግር የሚረፍድ ጊዜ የለም – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምን ጊዜም ቢሆን ለሠላምና ለንግግር የሚረፍድ ጊዜ የለም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥነ- ሥርዓቱ…

ኢትዮጵያ በጃፓን እየተካሄደ ባለው የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጃፓን ኪዮቶ እየተካሄደ ባለው 18ኛው የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። “ለምንፈልገው በይነ-መረብ ግንኙነት ሁሉንም ሰዎች ማብቃት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ያለው ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች…

የፌጦ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌጦ ዝቅተኛ የካሎሪ ይዘት ያለው ሲሆን እንደ ቫይታሚን ኤ፣ ሲ እና ኬ እንዲሁም ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ያሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ይዟል። የፌጦን ፍሬን ሆነ ቅጠል መጠቀም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናቶች ያስረዳሉ ፡፡ ፌጦ…

ምክር ቤቱ የፊሲካል ፌዴራሊዝምን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሀገሪቱን የፊሲካል ፌዴራሊዝም ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን በምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የ2016 የበጀት…