ጤና ትኩረት መነፈግና ተጽዕኖው Amele Demsew Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎችን ትኩረት ማጣት ጭንቀትና ከፍተኛ የሆነ ድባቴ እንዲሁም ከፍተኛ የጤና ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የህክምና ሊቆች ይናገራሉ፡፡ የተቀናጀ የአዕምሮ ጤና ስፔሻሊስት አበበ አምባው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ትኩረት መነፈግ በሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የቀዳማዊ ልጅነት የልህቀት ስትራቴጂ ዓውደ-ጥናት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አውደ ጥናቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ ሚኒስትሮች ፣ የዓለምአቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች እንዲሁም የከተማ…
ስፓርት በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው Amele Demsew Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ጪምዴሳ ደበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል – የኦሮሚያ ክልል Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆራ ፊንፊኔና በሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በትናትናው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሰላም፣ የይቅርታና የእርቅ ተምሳሌት መሆኑን በተግባር ስላሳያችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የሰላም፣ የይቅርታና የእርቅ ተምሳሌት መሆኑን በተግባር ስላሳያችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ ፈቃድ ተግባር ወጣቶች በሰላም ግንባታ የድርሻቸውን እንዲወጡ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጀመረው የበጎ ፈቃድ ተግባር ወጣቶች ማህኅበራዊ እሴቶችን እንዲያዳብሩ በማድረግ በሰላም ግንባታ ተግባር የድርሻቸውን እንዲወጡ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ የብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት የ8ኛ ዙር በጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ተማሪዎች ትክክለኛውን መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ገጽ ላይ እንዲከታተሉም አሳውቋል፡፡ በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩን የጋራ ግብረ-ኃይሉ አስታወቀ Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል የገዳ ሥርዓት እሴቶችን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ መጠናቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና ከጎረቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢሬቻ አብሮነትን፣ ምስጋናን፣ ይቅርታና እርቅን ልንማር ይባል – የበዓሉ ታዳሚዎች Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢሬቻ በዓል ምስጋናን፣ አብሮነትን፣ ይቅርታና እርቅን እንዲሁም ሰላምን ልንማር ይገባል ሲሉ የበዓሉ ታዳሚዎች ተናግረዋል፡፡ የሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት ዓርማ” በሚል መሪ ሃሳብ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻን በዩኔስኮ በማስመዝገብ የቱሪስት መስሕብነቱን ማሳደግ ይገባል – የበዓሉ ታዳሚዎች Shambel Mihret Oct 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል ራሱን ችሎ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) እንዲመዘገብ በማድረግ የቱሪስት መዳረሻነቱን ማሳደግ እንደሚገባ የበዓሉ ታዳሚዎች አመለከቱ፡፡ የሆረ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ…