Fana: At a Speed of Life!

የመስሕብ ስፍራዎችን በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል- አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የቱሪዝም የመስህብ ስፍራዎችና ቅርሶች በአግባቡ ጠብቆ በማስተዋወቅ ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን እየተደረገ ባለው ጥረት ሁሉም ድርሻ ሊወጣ ይገባል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ።…

የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ማይክል ጋምቦን በተወለደ በ82 ዓመቱ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል፡፡ ተዋናዩ እጅግ ተወዳጅ በሆኑት የሃሪ ፖተር ተከታታይ ፊልሞች…

ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጋለች፡፡ ለታይዋን የመጀመሪያ የተባለው ይህ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ፕሬዚዳንት ሳዪ ኢንግዊን በተገኙበት ነው ይፋ የተደረገው፡፡ ባሕር ሰርጓጅ መርከቡ የታይዋንን…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ጽ/ቤታቸው ለሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጽሕፈት ቤታቸው በሚያሰራቸው እና በሚከታተላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመስቀል እና መውሊድ በዓላትን ምክንያት…

የቻይናዋ ውንሻን ከተማ ከሐረር ከተማ ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ እና በቻይናዋ ውንሻን ከተማ መካከል የእህትማማችነት ግንኙነት መመስረት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ ኢትዮጵያ እና ቻይና ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ጠንካራ የትብብር ግንኙነት…

አየር መንገዱ ወደ ቡጁምቡራ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 11 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የብሩንዲ ትልቋ እና የኢኮኖሚ ማዕከል ወደሆነችው ቡጁምቡራ ከተማ የሚያደርገውን ሳምንታዊ መደበኛ በረራ ወደ 11 ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም በሚያደርገው ሳምንታዊ መደበኛ በረራ ላይ…

የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ጋሪ-ዎሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጋሪ-ዎሮ" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ የ"ጋሪ-ዎሮ" በዓል በአሶሳ ከተማ በብሔረሰቡ አባቶች ምርቃት፣ በሲምፖዚየም፣ በባህላዊ ጭፈራና በተለያዩ ባህላዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ተገኝተው ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ20ኛው የአዲስ አበባ መስተዳድር የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ተገኝተው ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ ማጋራታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገልጿል። በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው…

በከተማችን ባሉ የምገባ ማዕከላት ከ35 ሺህ በላይ ወገኖቻችን አገልግሎት እያገኙ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባሉ 20 የምገባ ማዕከላት ከ35 ሺህ በላይ ወገኖች አገልግሎት እያገኙ መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 20ኛውን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የተስፋ…

ኢትዮጵያዊው በዱባይ ዱቲ ፍሪ ሎተሪ አንድ ሚሊየን ዶላር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ነዋሪነቱ በዱባይ የሆነው ኢትዮጵያዊው ተክሊት ተስፋዬ በዱባይ ዱቲ ፍሪ ሎተሪ የአንድ ሚሊየን ዶላር አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ። ከተክሊት ተስፋዬ ጋር አንድ ህንዳዊ በተመሳሳይ የአንድ ሚሊዮን ዶላር ዕጣ አሸናፊ መሆኑ ተገልጿል።…