Fana: At a Speed of Life!

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አባላት ተልዕኳቸውን በታማኝነት መፈጸም ይጠበቅባቸዋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አባላት በተሰማሩበት መስክ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ በቅንነትና ታማኝነት መፈጸም እንደሚጠበቅባቸው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከላት አመራሮች እና አሰልጣኞችን አቅም…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ከዛሬ መስከረም 18 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች…

ሦስት ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ መረብ ደኀንነት አስተዳደር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱ የመሬት ሕገ ወጥ ወረራ እና መሠል ችግሮችን ለመፍታት…

የኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ደረጃውን የጠበቀ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰራር ለመዘርጋት ዕቅድ እንዳለው የኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ገለጸ፡፡ በኢትዮ ቻይና የትብብር ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቤቲ ዙ (ዶ/ር) የተመራ የልዑክ ቡድን ከምክትል ኮሚሽነር…

በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ ጥቃቱ በፓኪስታን ደቡብ ምዕራብ ባሎቺስታን ማስቱንግ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጅድ አጠገብ መፈጸሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የቦምብ ጥቃቱ የነቢዩ መሐመድ…

ዘንድሮ 25 ሚሊየን ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት 25 ሚሊየን ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ከሦስት ሚሊየን በላይ ዜጎች መታወቂያውን ለማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ ማከናወናቸው የተገለጸ…

የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን ሰላም ወደ ነበረበት ለመመለስ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ከፀጥታ አካላት ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚባ ተገለፀ። በባህር ዳር ከተማ ከሚገኙ የክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።…

ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፍተዋል፡፡ ወርቅነህ(ዶ/ር) ጽህፈት ቤቱን መርቀው የከፈቱት ከማርሳቢት ግዛት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በልማት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለመገምገም ጅማ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የፌዴራልና የክልል አመራሮች አብረው መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር…

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አድርጓል። በማህበሩ የጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቼንኮት ዴቪድ፥ ድጋፉ በጋምቤላ ከተማ እና በ5 ወረዳዎች…