Fana: At a Speed of Life!

ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ልማት ገብተዋል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በግማሽ ዓመቱ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 55 ባለሀብቶች ወደ ልማት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። "በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ አምራች ኢትዮጵያን እውን…

ነገ የሚካሄደውን የኢፍጣር መርኃ ግብር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርኃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚካሄደው የአደባባይ ላይ የኢፍጣር መርሃ…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እንዲሁም የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የአዲስ…

የሳይመንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይመንስ ኢነርጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባሉት የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ተገለፀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር እና…

በአሜሪካ ከባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን ፍለጋ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የባልቲሞር ድልድይ መደርመስ ጋር ተያይዞ የነፍስ አድን ሰራተኞች ወንዝ ውስጥ የጠፉ ሰዎችን በመፈለግ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ ውስጥ የሚገኘው ትልቅ ድልድይ ኮንቴይነር በጫነ መርከብ ተገጭቶ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ በተመለከተ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ…

👉 ችግሩ በተከሰተበት ዕለት ከምሽቱ 3፡38 ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 8፡45 ድረስ በ25 ሺህ 761 ሂሳቦች አማካኝነት 238 ሺህ 293 ሕገ-ወጥ ግብይቶች ተከናውነዋል፣ 👉 ባንኩ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ላይ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያለአላግባብ ከተወሰደበት 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747…

ሌሴቶ በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሴቶ መንግሥት በግብርናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው በኢትዮጵያ የሌሴቶ አምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከአምባሳደር ንቺዩዋ ሴኬቴ ጋር በግብርናው ዘርፍ በጋራ መሥራት…

ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የብሬል መጽሐፍትን እያሳተምኩ ነው – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ78 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ለአይነስውራን መማሪያና ማስተማሪያ የሚሆኑ የብሬል መጽሐፍን እያሳተመ መሆኑን አስታወቀ፡፡ መጽሐፍቱ በበጀት ዓመቱ ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ለሚማሩ አይነስውራን መማሪያና…

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ከጀመርንበት ጀምሮ ወሳኝ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዟችንን ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ሀገር ወሳኝ ርምጃዎችን ተራምደናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሎች ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…