Fana: At a Speed of Life!

ወታደራዊ ሥልጠናዎችን ሲከታተሉ የቆዩ የክብር ዘብ ሠልፈኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወራት በአየር ሃይል ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የመከላከያ ክብር ዘብ ሠልፈኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌሎች የሠራዊቱ…

የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ፕሮጀክት ጋር ያከናወናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎች ገምግሟል፡፡…

ለችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ÷ ለጋራ ሀገራችን የጋራ መፍትሄ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው። ኬኒያዊቷ አትሌት ብሪግድ…

የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም ጎብኚዎች የሚሳተፉባቸውን ክዋኔዎች ማስፋት እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ። በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ቅርሶችን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያስመዘገበችው…

በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ በደረሰ የእሳት አደጋ የ35 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 35 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡ አደጋው ቤኒን ከናይጄሪያ ጋር በምትዋሰንበር ድንበር ላይ በምትገኘው ሴሜ-ፖድጂ ከተማ በሚገኝ ሕገ ወጥ የነዳጅ ማከማቻ ስፍራ እንደሆነ…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ‘ዮዮ ጊፋታ’ በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተከበረ። በበዓሉ ስነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚውን ኖቲንግሃም ፎረስትን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ሲቲ÷ ፊል ፎደን እና ኤርሊንግ ሃላንድ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ ሮድሪ በ46ኛው ደቂቃ…

የመስቀል ደመራ በዓል እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር የሕብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ሰላም እንዲከበር ሕብረተሰቡ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባኤው ከአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ጋር በመሆን የመስቀል የደመራ በዓልን…