Fana: At a Speed of Life!

የአብሽ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሽ የተለያዩ የጤና በረከቶች ያሉትና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል ዕጽዋት ነው፡፡ በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት አብሽ የቆዳ በሽታዎችንና ሌሎች በርካታ በሽታዎችን ለማከም በአማራጭ መድሃኒትነት ጥቅም ላይ እንደዋለ ይነገራል፡፡ የተለመደ የቤት…

ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን ከኒጀር እንደምታስወጣ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የተፈጸመውን መፈንቅለ-መንግስት ተከትሎ ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን እንደምታስወጣ ገለጸች። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ÷ ሀገራቸው በኒጀር ያሏትን አምባሳደሮች እና በርካታ ዲፕሎማቶች በሠዓታት ዕድሜ ውስጥ…

በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በጋምቤላ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሂደት በይፋ የተጀመረ…

ኢትዮጵያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ አበክራ ትሰራለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ ኢትዮጵያ በቀና መንፈስ አበክራ ትሰራለች ሲሉ የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልዑካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ። አምባሳደር…

ማማ ዱይንግ ጉድ የሴቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከሁዋዌይ ጋር እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ቀዳማዊት እመቤት ራቼል ሩቶ የሚመራው ‘ማማ ዱይንግ ጉድ’ የተባለው ድርጅት ሴቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማብቃት ከሁዋዌይ ጋር ጥምረት ፈጥሮ እየሰራ ነው። ድርጅቱ ከ14 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኬንያ ሴቶች ማኅበራትን በዲጂታል ክኅሎት…

ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያሰናዳው 3ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎችና አምራቾች በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ የኢንቨስትመንት ዕድል…

ባለስልጣኑ የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር÷ የጉራጌ…

የሰሜን ለንደን ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ከቶተንሃም ሆትስፐር ያደርጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ቶተንሃም የጨዋታ ብልጫ በወሰደብት የሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ክርስቲያን ሮሜሮ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ መምራት ቢችልም ሰን…

በጋሞ ዞን የ”ዮ ማስቀላ” የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)  የ"ዮ ማስቀላ" በዓል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉን አስመልክቶም “ባህላችን ለዘላቂ ሠላምና ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም ተካሂዷል፡፡ በሲምፖዚዬሙ በጋሞ፣ ዘይሴና…

ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የአቡካዶ፣ አኩሪ…