Fana: At a Speed of Life!

ጤናማ እንቅልፍ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንቅልፍ እንደምግብ እና ውሃ ሁሉ ለአንድ ሰው ጤና የማይተካ ሚና እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ጤናማ እንቅልፍ ለአካል፣ ለስነልቦና ያለው ጠቀሜታ ከፍ ያለ ከመሆኑ አንጻር ቀንን የመወሰን አቅም አለውና በቂ እረፍት በማድረግ ጤናን መጠበቅ…

ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…

ለግጭቶች እልባት በመስጠት ሰላምን እናጽና – የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግጭት ምክንያቶችን ለይቶ በማውጣት እልባት በመስጠትና ሰላምን በማጽናት በኩል ሁሉም ዜጋ በትብብር ሊሰራ እንደሚገባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ በአጀንደ ልየታ ላይ የሚሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመምረጥ በጋምቤላ ከተማ ለሦስት…

ምድርን የሚያክል ከብረት የተሰራ ፕላኔት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጠንካራ ብረት የተሰራ መጠኑ ምድርን የሚያክል ፕላኔት በአቅራቢያው ያለ ኮከብን እየዞረ መገኘቱ ተሰማ፡፡ ግሊሴ 367 ቢ ወይም ታሃይ የተባለው ፕላኔት ከብረት የተሰራ መሆኑ የተለየ የሚያደርገው ሲሆን፥ በ7 ነጥብ 7 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ኮከቡን…

በሸገር ከተማ በ16 ቢሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር ለገ ጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ 374 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው ሲሆን÷በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ ዜጎች የተገነቡ ቤቶች፣…

ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ300 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አባላቱ መቁሰላቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። በሶማሊያ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሠላም አሥከባሪ ሃይል ለመቀየር ተልዕኮ ወደ ሚፈፀምበት ቦታ በተንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ…

በሪጋ 2023 የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ በጎዳና ውድድሩ አምስት የዓለም ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን አትሌቶችን ጨምሮ 347…

ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም መስህቦች ልማት ባሻገር ዘርፉን የማዘመን ስራ መከናወኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም መስህቦች ልማት ባሻገር ቱሪዝምን ለማሳደግ ዘርፉን የማዘመን ስራዎች መሰራታቸውን የክልሎ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የዘንድሮውን የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንትና የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…

በሥነ-ምግባር ግድፈት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥነ-ምግባር ግድፈትና በአሰራር ጥሰት መንግስት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አቶ አዘዘው ጫኔ÷ በኮሚሽኑ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች እንቅፋት…