Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመግታት የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ የኤድስ ድጋፍ ዕቅድ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ኤችአይቪ/ኤድስን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የኤድስ…

ከ234 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገንዘብ ሚኒስቴር በ234 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገዛቸውን 42 ቶዮታ ሃርድ ቶፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለ12 ክልሎች፣ ለሁለት ከተማ አስተዳደሮችና ለአራት የፌዴራል ተቋማት አስረከበ፡፡ ግዥው የተፈጸመው ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የሕዝብን ኅብረትና ትብብር ጠቀሜታን ያስተምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋን ታሪክ ለማወቅ ከማገዙ በዘለለ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሕዝብ ኅብረት አስፈላጊነትን እንደሚያስተምር የእስልምና ኃይማኖት መምህራንና አባቶች ተናገሩ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የመጡ የእስልምና…

ምሽት ላይ በሚከናወኑ ሁለት የፍጻሜ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት ላይ በሚካሄዱ የ800 ሜትር እና የ10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተጠባቂ ናቸው፡፡ በዚሁ መሠረት የሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ምሽት 4 ሠዓት ከ5 ደቂቃ ላይ የሚካሄድ ሲሆን÷ በዚሁ ዘርፍ አትሌት…

የጎንደር ከተማን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማን ኢንቨስትመንት ለማሳደግና የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብርን ለማሳካት የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በፍትሕ ሚኒስትሩ የተመራ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ…

የምሥራቅ አማራ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አማራ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በወቅታዊ ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው። መድረኩ የአካባቢውን ሰላም ዘላቂ በማድረግ ረገድ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን በዝርዝር እንደሚገመግም ተመላክቷል፡፡ ከግምገማው…

ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ ተጠቅመው ደንበኞችን ሊያጭበረብሩ የሚሞክሩ አሉ – ባንኩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሞኑን የተፈጠረውን ችግር እንደአጋጣሚ በመጠቀም ሊያጭበረብሩ ከሚሞክሩ ግለሰቦች ደንበኞቹ ራሳቸውን እንዲጠብቁ አስጠነቀቀ፡፡ አጭበርባሪዎች ሰሞኑን ከሲስተም ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ችግር እንደ አጋጣሚ ለመጠቀም ሙከራ…

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት – የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት ሲል የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ገለጸ፡፡ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ያሉበትን ተግዳሮቶች እና እድሎችን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ አውጥቷል፡፡…

የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል የተጀመሩ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ያሉ የተፈጥሮ ሀብቶችን ለኢኮኖሚ ጥቅም ለማዋል በመንግሥት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሚኒስትሯ የተመራ የፌዴራል ልዑክ በክልሉ የድጋፍና…