የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና አየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የአየርላንድን ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአየርላንድ…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ ዩኒየን በርሊንን አሸነፈ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽቱን በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ተጋጣሚውን ዩኒየን በርሊንን 1 ለ 0 አሸንፏል። ጁዲ በሊንግ ሃም በተጨማሪ ሰዓት የማድሪድን ብቸኛ ጎል ከመረብ አሳርፏል፡፡ በሌላ በኩል ኮፕንሀገን ከጋላታሳራይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን የሚኒስትሮች ኮሚሽን በማቋቋም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በሱዳን ግጭት ለተጎዱ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ይፋ አደረገች Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሱዳን በተቀሰቀሰው ግጭት ለተጎዱ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡ ዋሺንግተን አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፉን የምትለቀው በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) በኩል መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለአግባብ መሬት እንዲወሰድ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ግለሰቦች ያለአግባብ 1 ሺህ 700 ካሬ ሜትር ይዞታ እንዲወስዱ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ቡድኑ የቀድሞ ሁለት ተጫዋቾች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች የነበሩት እሸቱ ገብረህይወት እና ቴዎድሮስ አስገዶም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ተጫውተው ያሳለፉት እሸቱ ገብረህይወት በ1960 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሰራች መሆኗ ተገለጸ፡፡ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ እየተሰጠ ነው Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ስኬታማ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ውጤታማ ስራ እያከናወነች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ የትምህርት ቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ለምገባ ፕሮግራም የሚውል የ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ ድጋፍ አደረገ፡፡ በተጨማሪም ዓየር መንገዱ 3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው ለ4 ሺህ ተማሪዎች ተደራሽ የሚሆን…