የሀገር ውስጥ ዜና ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ አደሩ ማድረስ ተችሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ እስካሁን ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ ማድረስ እንደተቻለ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የለውጡ መንግስት ዓላማ…
Uncategorized በጀልባ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይዎት አለፈ Meseret Awoke Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀልባ ከሊቢያ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይወት አልፏል፡፡ ይህን የገለጹት በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች ጋር አብረው የነበሩና ከአደጋው የተረፉ ስደተኞች ናቸው ተብሏል፡፡ ከአደጋው የተረፉት 25 ሰዎች መካከል ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እንዲሁም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡ አምባሳደር ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብር መልኩ ትሰራለች- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Meseret Awoke Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ያላትን ግንኙነት ብሔራዊ ጥቅሟን በሚያስከብርና በሚያስቀጥል መልኩ እንደምትሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የ11 ሀገራትን አምባሳደሮች የሹመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ክልል የተወጣጡ የሕብረተሰብ ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ Melaku Gedif Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሁሉም የትግራይ ክልል አካባቢዎች የተወጣጡ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ ተወካዮቹ የጋራ የድል ታሪካችን የሆነው የዓድዋ ድል መጪውን ትውልድ በሚያስተምር፣ በሚያስተሳስርና ታሪኩን በጠበቀ መልኩ የዓድዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ለጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው Melaku Gedif Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከፊታችን ቅዳሜ ጀምሮ ለጉብኝት ክፍት እንደሚደረግ የድል መታሰቢያው ዋና ዳይሬክተር ውባየሁ ማሞ (ኢ/ር) ገለፁ ። የጉብኝቱን ሒደትና የሚጎበኙ ሥፍራዎችን በተመለከተ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም መግለጫ እንደሚሰጥም ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ Melaku Gedif Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ማክሮ ኢኮኖሚ፣ ሰላም ግንባታና የተፈጥሮ አደጋዎችን በመቋቋም ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የመንግስትና የልማት አጋሮች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የልማት አጋር ድርጅቶች ሃላፊዎች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቃላችንን እናከብራለን! በዘላቂነት እግር እንተክላለን! በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የውይይት መድረክ ባለ 9 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ። ከመጋቢት 2 እስከ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከካናዳ ፓርላማ ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፓርላማ ጸሃፊ ሮበርት ኦሊፋንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ታዬ÷ ካናዳ በአስቸጋሪ ጊዜያት ለኢትዮጵያ እያደረገች ያለውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አድንቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተለያዩ ድርጅቶች ዓመታዊ ሀሰተኛ ኦዲት ሪፖርት በመስራትና ሀሰተኛ ሰነዶችን አዘጋጅተው በመጠቀም ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ ነጋሽ አህመድ እረሽድ፣ ቅድስት ሙሉጌታና ናርዶስ…