የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ 3 የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ Amele Demsew Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡት ሶስት ትላልቅ የገበያ ማዕከሎች በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የኮልፌ እና ለሚ ኩራ የግብርና ምርቶች መሸጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ አስችሏል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ Melaku Gedif Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ዋጋ እንዲስተካከል መደረጉ የነዳጅ ኮንትሮባንድ እንዲቀንስ ማስቻሉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ ኮንትሮባንድ የገቢና የወጪ ንግድ ሥርዓትን በማቀጨጭ…
Uncategorized ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? Meseret Awoke Mar 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት ሥራውን ቀስ በቀስ እየቀነሰ ሲመጣ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ይከሰታል፡፡ ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኩላሊት ጤና ታስቦ የዋለ ሲሆን ÷ይህን ታሳቢ በማድረግ ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት ህመም ቢያውቁ ያልናቸውን እናጋራችሁ፡፡ ኩላሊት…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስና ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ የሐይማኖት አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Mar 14, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=WnNgHvtRmrI
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ አሳሰቡ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የማዳበሪያ አቅርቦትን በጥንቃቄ ማሰራጨት እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ አሳስበዋል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ የስምንት ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት ያካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ተቋረጡ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና በአብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ። በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ጋር መከሩ Meseret Awoke Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኬንያ አቻቸው ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጣናዊ የጋራ ፍላጎቶች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ አደሩ ማድረስ ተችሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ እስካሁን ከ600 ሺህ የሚበልጡ ዘመናዊ ቀፎዎችን ለአርሶ እና አርብቶ አደሩ ማድረስ እንደተቻለ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የለውጡ መንግስት ዓላማ…
Uncategorized በጀልባ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይዎት አለፈ Meseret Awoke Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀልባ ከሊቢያ ወደ ጣልያን ሲጓዙ የነበሩ 50 ስደተኞች ሕይወት አልፏል፡፡ ይህን የገለጹት በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች ጋር አብረው የነበሩና ከአደጋው የተረፉ ስደተኞች ናቸው ተብሏል፡፡ ከአደጋው የተረፉት 25 ሰዎች መካከል ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Mar 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እንዲሁም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸው ተገልጿል፡፡ አምባሳደር ታዬ…