የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ። በክልሉ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ ዞኖች ኩታ ገጠም አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 የጦር ጄት እየፈለገች ነው Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 ተዋጊ የጦር ጄት መፈለግ ጀምራለች፡፡ በደቡብ ካሮላይና የሠፈሩት የአሜሪካ አየር ኃይል ጦር አባላት ሕዝቡ ጄቱን ወይም ስብርባሪውን በማፈላለግ ረገድ እንዲተባበሯቸው ጠይቀዋል። ትናንት ከሠዓት ጄቱን ሲያበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ Feven Bishaw Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች "ሃብት መፍጠር እና ማስተዳደር" በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ ከተማ የሚገኙ ትላልቅ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ። የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ 78ኛው ጉባዔ በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ ላይ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በዚህ ሣምንት በሚያካሂደው 78ኛው ጉባዔ በሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ቀውስ ላይ በስፋት ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ አሜሪካ ኒውዮርክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዛሬ ትምህርት ተጀምሯል ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በሌላ በኩል በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ…
ቢዝነስ ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ 7 በመቶ እድገት ማስመዝገቡ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 4 አመታት የወጪ ንግድ ዘርፉ በአማካይ በ7 በመቶ እድገት ማስመዝገብ መቻሉን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከውጭ ንግድ ዘርፎች ግብርና ከፍተኛውን ድርሻ መያዙን የገለፀው ሚኒስቴሩ ÷በዋነኝነት ቡና ፣ የቅባት እህሎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የልጆች የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ውሎና ከወላጆች የሚጠበቁ ተግባራት Feven Bishaw Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ ቀን ነው። ታዲያ በዚህ ወቅት በተለይም ለመጀመሪያ ጊዜ የትምህርት ቤት ደጃፍን የሚረግጡ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ የተለያዩ ባህሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው Feven Bishaw Sep 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የህንጻ አዋጅ መስፈርቶችን በማይከተሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች በሚሳተፉ አልሚ፣ ተቋራጭና አማካሪው ላይ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ…
ስፓርት በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናው Feven Bishaw Sep 17, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል። ባህር ዳር ከተማ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 አሸንፏል። የድል ጎሎቹን ሀብታሙ ታደሰ ከእረፍት በፊት እና በጨዋታው…
ስፓርት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Feven Bishaw Sep 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፈችበት የ ጄ ኬ ኤስ (jks) የካራቴ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በዱባይ እየተካሄደ ባለው የእስያ አፍሪካ ዋንጫ የjks የካራቴ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት ሶስት ኢትዮጵያውያን…