Uncategorized የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ መርሐ ግብሩ ሲጀመር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል Melaku Gedif Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2016 የመማር ማስተማር ስራን ማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኤፍሬም ተሰማ÷ በ2016 የትምህርት ዘመን ከ11 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው የፌደራል፣የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የፌደራል፣ የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በዛሬው ዕለት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጉባኤው ዓላማ ከ10 ዓመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አጀንዳ አድርጎ ይመክራል Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ አሜሪካ ኒውዮርክ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ይጀመራል፡፡ በመጀመሪያው ግንኙነታቸው የዓለማችን መሪዎች እና መንግሥታት አጀንዳ 2030ን እና 17ቱን ዘላቂ የልማት ግቦች አፈጻጸም ይገመግማሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከነገ ጀምሮ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በሰጡት መግለጫ÷ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በክልሉ በቋራ ወረዳ ሐምሌ 7 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ ነው Amele Demsew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የፊታችን ጥቅምት 17 ይጀመራል Mikias Ayele Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የፊታችን ጥቅምት 17 ቀን እንደሚጀመር ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፌደሬሽኑ የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀምርበትን ቀን እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሚሳኤል ክፍሎችን በድብቅ ለአሜሪካ የላከው ሩሲያዊ የ12 ዓመት ከ6 ወር እስራት ተፈረደበት Mikias Ayele Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደህንነት ሰዎች ትዕዛዝ የሩሲያ ሚሳዔል ክፍሎችን በድብቅ ወደ አሜሪካ የላከው ግለሰብ በ12 ዓመት ከ6 ወር እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሩሲያ ፍርድ ቤት አስታውቋል፡፡ የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አግልግሎት እንዳስታወቀው÷ ሰርጌይ ካባኖቭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊቢያን ለመርዳት እንዲረባረብ ጥሪ አቀረበ Alemayehu Geremew Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ 250 ሺህ ያህል ሊቢያውያን በአስቸኳይ የእንድረስላቸው ጥሪ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አቀረበ፡፡ በትናንትናው ዕለት የተመድ የዕርዳታ ማስተባበሪያ ጽኅፈት ቤት (ኦቻ) በጎርፍ አደጋው ለተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከኳታር አምባሳደር ጋር መከረ Feven Bishaw Sep 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ኳታር የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሀማድ ሞሀመድን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀብሎ በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ተወያይቷል። የውይይቱ ዓላማ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት ከአምባሳደሩ ጋር…