የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአማራ ክልል ከተፈጠረው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ በህግ ጥላ ሥር ስላሉ ተጠርጣሪዎች (እስረኞች) ሁኔታ ምልከታና ምርመራ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ምልከታና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሊቢያ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡ በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስከረም የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት የአየር ሁኔታው ለግብርና ሥራ ምቹ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስከረም ወር የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት የሚኖረው የአየር ሁኔታ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአየር ሁኔታው ቀደም ብለው ለተዘሩ፣ ፍሬ በመያዝ ላይ ለሚገኙና ዘግይተው ለተዘሩ እንዲሁም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ግብፅ የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች Mikias Ayele Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሱ አደጋዎች አጋርነቷን ለማሳየት የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች፡፡ የግብፁ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አል ሲሲ÷ የግብፅ ህዝብ በሞሮኮ እና በሊቢያ በደረሰው አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ልባዊ ሀዘኑን ይገልፃል…
የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ Feven Bishaw Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል ተጠርጥረው በአስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ቤተ መጻሕፍት ሊገነባ ነው Amele Demsew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መፅሐፍ ሽያጭ በተገኘ 100 ሚሊየን ብር ዘመናዊ ቤተ መጻሕፍት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጧል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በወቅቱ እንዳሉት÷ የምንፈልጋትንና የበለፀገችውን ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንሰት ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችሉ ቴከኖሎጂዎችን የማበልጸግ ስራ መጀመሩ ተገለጸ Feven Bishaw Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንሰት ተክል ድህረ ምርት ሒደትን የሚያቀላጥፍፉና በአመራረት ሒደት የሚኖረውን የሥራ ጫና የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሥራ እያስገባ መሆኑን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ። የእንሰት ተክል ድህረ-ምርት ሒደትን ማዘመን የሚያስችል…
ቴክ አፕል አይፎን 15 የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ‘አይፎን 15’ የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ለተጠቃሚዎቹ ይፋ አደረገ፡፡ ኩባንያው አዲሱን የተንቀሳቃሽ ሥልክ ምርቶቹን አይፎን 15 እና አይፎን 15 ፕላስ ጨምሮ ኤይር ፖዶቹን አሜሪካ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያ በማስፋፋት በተጠረጠሩት ግለሰቦች ላይ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ Alemayehu Geremew Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል በተጠረጠሩ 12 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንዲችል ለፖሊስ 14 ቀናት ፈቀደ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016 ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርሐ ግብር ጋር በመተባባር በ2016 ዓ.ም ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ሚኒስቴሩ…