Fana: At a Speed of Life!

ሲዲሲ አፍሪካ ከፈረንሳይ መንግስት ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) ከፈረንሳይ መንግስት ጋር በህብረተሰብ ጤና ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ጂን ካሴያ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ለአራተኛ ጊዜ አሸንፏል። መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና አየር መንገዶችን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ አወዳድሮ የሚሸልመው “ቢዝነስ ትራቭለር አዋርድ…

ኢትዮጵያ በኳታር ዓለም አቀፍ የቡና ንግድ ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት በኳታር ዶሃ በሚካሄደው ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው። በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ÷ የቡና ትርኢቱ አምራችና ገዢዎችን…

በኦሮሚያ ክልል በሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ብቁና በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅተው ወደ ሥርዓተ ትምህርቱ የተካተቱ ሁለት…

ፈረንሳይ በተለያየ ጣዕም የሚዘጋጁ የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በተለያየ ጣዕም የሚዘጋጁ የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራ ምርቶችን ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ለማድረግ የሚያስችል እቅድ ማውጣቷን አስታውቃለች፡፡ በሀገሪቱ በከፍተኛ ዋጋ የሚሸጡት እነዚህ የሲጋራ ምርቶች ታዳጊዎችን ወደ ሱስ መክተታቸውና ጥቅም ላይ…

የሳይነስ አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የሳይነስ መንስዔዎች ወይም አጋላጭ  ምክንያቶች ምንድናቸው?…

በአዲስ አበባ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጠለያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው የአረጋውያን መጦሪያ፣ መጠለያና እንክብካቤ ማዕከል ተመረቀ፡፡ ማዕከሉ ለ730 አረጋውያን እንክብካቤ የማድረግ አቅም አለው መባሉን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ማዕከሉ…

በህንድ የኒፓህ ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኬራላ ግዛት ኒፓህ በተባለ ቫይረስ 2 ሰዎች ለህልፈት መዳረጉን ተከትሎ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ ውሳኔ ተላለፈ። ምንም አይነት ክትባት የሌለው ኒፓህ ቫይረስ ከፍተኛ ትኩሳትና የመተንፈሻ አካላት…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 119 ደረጃዎችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 119 ደረጃዎች ማፅደቁን አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በ37ኛው የደረጃዎች ምክርቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ከቀረቡ 312 ነባርና አዳዲስ ደረጃዎች ውስጥ 119 ደረጃዎች መፅደቃቸውን አስታውቋል። ደረጃዎቹ የፀደቁት…

በክልሉ 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 78 በመቶ የሚሆኑት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸው ተገለፀ፡፡ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ መደረጉን የተገለፀ ሲሆን÷ በዚህም በህብረተሰቡ…