Fana: At a Speed of Life!

የገንዘብ ሚኒስቴር ከጣሊያን ተወካዮች ጋር ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ የተመራ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የገንዘብ ሚኒስቴርን ጎብኝቷል።   የጣሊያን ልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ በጣሊያን ኢንተርፕራይዞች…

የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና የጥራት ደረጃ መለየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ማዕከል የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እንዲቻል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና በመመርመር ደረጃ ሰጥቶ ለማዕከል ገበያ መላኩን አስታውቋል። በባለስልጣኑ የሀዋሳ ምርት…

በተደጋጋሚ በጆሮ ማዳመጫ ሙዚቃ ስትሰማ የነበረች ወጣት ለመስማት ችግር ተዳረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሻንዶንግ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ወጣት ዋንግ ምሽት ወደ መኝታዋ ስትሄድ ሙዚቃ በጆሮ ማዳመጫ (Earphone) አማካኝነት መስማትን ልማዷ አድርጋለች። ዋንግ ¬- የጆሮ ማዳመጫ - ሙዚቃ የሚለያዩ አይደሉም፤ ዋንግ ሌሊቱን ሙሉ የጆሮ ማዳመጫዋን…

የኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሂዷል፡፡ ፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የማልታ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፕሮሞሽን ተቋም ከሆነው ከትሬድማልታ እና ከኢትዮጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር…

41 ሀገራትን አቆራርጦ አዲስ አበባ የገባው የሠላም ተጓዥ ብስክሌተኛ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞሮኮ ራባት የተነሳው ኮትዲቯራዊ የሠላም ተጓዥ ብስክሌተኛ ካቮሬ ካሪን 41 ሀገራትን አቆራርጦ 42ኛ መዳረሻው በሆነችው ኢትዮጵያ ተገኝቷል፡፡ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያን በስም ብቻ ያውቃት እንደነበር ያስታወሰው የሠላም ተጓዡ÷ በአዲስ አበባ…

ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅርንጫፍ አማካኝነት በተደረገ ክትትል 21 ሚሊየን 963 ሺህ 500 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት ከሶማሊያ ወደ ጅግጅጋ ከተማ ሊገቡ ሲሉ መሆኑ…

መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የፖሊሲ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የገንዘብ፣ የፊስካልና የምርታማነት የፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የ2016 በጀት ዓመት…

ምክር ቤቱ የ16 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ16 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት አፅድቋል፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ሲሆን÷ በስብሰባውም በፍርድ ቤቶች የዳኝነት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ እያካሔደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የተጣራ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎችን አቅርቦ መወሰን፣ በክልሉ የሰባት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ የስራ መመሪያ ማድረግ፣ የሰው…

በመዲናዋ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ11 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ከ30 ላይ በአራዳ ክፍለ…