Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዛሬ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ11 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ከ30 ላይ በአራዳ ክፍለ…

የፓፓያ ምርጥ ዘር ችግኝ የማስፋፋት ንቅናቄ ባለፈው ዓመት 10 ሺህ 400 ሄክታር ደርሷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓፓያ ምርጥ ዘር ችግኝ የማስፋፋት ንቅናቄ በየዓመቱ እየጨመረ መጥቶ ባለፈው ዓመት 10 ሺህ 400 ሄክታር መሬት መድረሱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የአጥንት ህመም አይነቶችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም። የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን÷ በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት…

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ኦስማን ዲኦን÷ ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ እየተገበራቸው የሚገኙ ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ ገላጻ አድርገዋል፡፡…

በመውጫ ፈተና የሥነ-ምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞች ውጤት ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመውጫ ፈተና ኩረጃና ሌሎች የፈተና ሥነ-ምግባር ጥሰት የፈጸሙ 114 ተፈታኞች ውጤት ሙሉ በሙሉ መሰረዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ስልክ ይዞ በመግባት፣ መኮረጅና የተለያዩ የፈተና ሥነ-ምግባር ጥሰት የፈጸሙ ተፈታኞች…

ሀሰተኛ ሠነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሀሰተኛ ሠነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው ቦሌ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑ…

በትግራይ ክልል ማህበረሰብ ተኮር ሥርዓተ ምግብን ማሻሻል የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤናና አገልግሎትን እና የማህበረተሰብ ተኮር ሥርዓተ ምግብን ማሻሻል የሚያስችሉ ሶስት ፕሮጀክቶች ይፋ ተደርገዋል። ፕሮጀክቶቹ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና አጋር አካላት…

ከተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በመዲናዋ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ በጉብኝቱ ወቅት÷አዲስ አበባ ላይ  በተለያዩ  ዘርፎችለውጥ ማምጣት…

የኢትዮጵያን እሴት ለጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እምቅ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ተፈጥሯዊ እሴት ለአሜሪካውያን ጎብኚዎች የሚያስተዋውቅ መርሐ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል፡፡ የመርሐ ግብሩ ዓላማ ኢትዮጵያ በቱሪዝም መስክ ያላትን መስህብ በአሜሪካ ለሚገኙ የውጭ ዜጎች ማስተዋወቅና…

በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ የለሚኩራ ክ/ከተማ የቀድሞ 3 ሠራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለሚኩራ ክፍለ ከተማ የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ አስተባባሪና የሊዝ ውል ባለሙያ የነበሩ ሦስት ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጠ። ተከሳሾቹ÷ 1ኛ…