Fana: At a Speed of Life!

ርዕሳነ መስተዳድሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡: የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ÷ መጪው ዓመት ፀረ-ህብረብሔራዊ አንድነት ኃይሎች…

ርዕሳነ መስተዳድሮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ÷የምንቀበለው አዲሱ 2016 ዓ.ም የሀገራችንን ታላቅነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን ሁሉም…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ለ630 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የ2016 ዓም አዲስ ዓመት በማስመልከት ለ630 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ ። የክልሉ መንግስት በሰባት ማረሚያ ቤቶች በተለያዩ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ አግኝተው የፍርድ ጊዜያቸውን በመፈፀም ላይ ከሚገኙ የሕግ…

ህብረተሰቡ ከእርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ አዘጋጅቶ በወቅቱ ለገበያ እንዲያቀርብ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡ የቆዳና ቆዳ ውጤቶች ኢንዱስትሪ ምርምርና ልማት ማዕከል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው፥ በኢትዮጵያ ከእርድ የሚገኝን…

የሲዳማ ክልል ለ1 ሺህ 205 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ለ1 ሺህ 205 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ሃላፊ አቶ ማቶ ማሩ እንደገለፁት÷ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለታራሚዎቹ ይቅርታ አድርገዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው “በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል ፤ ኢትዮጵያም በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች…

የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ ሙሌት መጠናቀቅ አስመልክቶ የዓለም መገናኛ ብዙኃን ምን አሉ ?

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ደረጃ አከራካሪ ሆኖ የቆየው በዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ በሥኬት መሞላቱን ኢትዮጵያ ካስታወቀች በኋላ ግብፅ ቁጣዋን ማሰማቷን ቢቢሲ ዘግቧል። ቢቢሲ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር…

የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለተፋሰሱ ሀገራት በቂ የውሃ መጠን እንዲያልፍ በማድረግ የተከናወነ ነው – ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ለታችኛው ተፋሰሱ ሀገራት በቂ የውሃ መጠን እንዲያልፍ በማድረግ መከናወኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባል ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር) ገለጹ። የታላቁ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሆቴሉን በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሞሮኮ የሚገኘው የግል ሆቴሉ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቅዷል፡፡ ቶክ ስፖርት እንዳስነበበው÷ በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ከተሰማ በኋላ ፖርቹጋላዊው የእግርኳስ ኮከብ በማራካሽ የሚገኘው…

ሽመልስ በቀለ መቻልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገር ውጭ በተለያዩ ሀገራት ክለቦቸ ለ10 ዓመታት ሲጫወት የቆየው ሽመልስ በቀለ ለመቻል ፈርሟል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ወደ ግብፅ ያመራ ሲሆን÷ በግብፅ ለሚገኙ ሶስት የተለያዩ ክለቦች መጫዎች ችሏል፡፡…