Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ካቢኔ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ የመጀመሪያ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ አካሂዷል። ካቢኔው በስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…

የአብሮነት ቀን በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 6 የአብሮነት ቀን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳድሮች በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ የአብሮነት ቀን “በህብር የተሰራች ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ በጋምቤላ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ  ይገኛል፡፡ በክልሉ…

የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አብሮነት እንዲጎለብት ሚናቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የአብሮነት እሴት እንዲጎለብት ሚናቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ “በህብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአብሮነት ቀን ምክንያት በማድረግ አስተያየታቸውን…

“ጠቃሚውን በማጠናከር አዲሱን ዓመት መቀበል አለብን” – አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን የአብሮነት ቀንን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እያከበረ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ÷ በአብሮነት የቀደሙ አባቶቻችን…

ሞሮኮ ከአራት ሀገራት የቀረበውን የነፍሥ አድን ሥራ ተሳትፎ እንደምትቀበል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን፣ እንግሊዝ፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ያቀረቡትን የነፍሥ አድን ስራ ሠራተኛ ወደ ሞሮኮ የመላክ ጥያቄ ሞሮኮ እንደምትቀበለው አስታወቀች፡፡ የሞሮኮ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ጥያቄያቸውን እንደተቀበለው ባወጣው…

አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአብሮነት ቀን “በህብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑን አስመልክቶም…

አዲሱ ዓመት የልዩነትን አጥር አፍርሰን የአንድነት ሐውልት ለመትከል የምንተጋበት ዘመን ይሆናል – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ -ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2016 የዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ የሚጸነስበት፤ ካሳለፍነው ችግርና ስኬት በመማር ለተሻለ ለውጥና ለአዲስ…

“የአብሮነት ቀን” በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጷጉሜን 6 "የአብሮነት ቀን" በተለያዩ መርሐ ግብሮች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ የጷጉሜን 6 የአብሮነት ቀን"“በህብር የተሰራች ሀገር”በሚል መሪ ሀሳብ ነው በመንግሥት እና በግል ተቋማት እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የቀኑ መከበርም…