ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ ቀን 12 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ግቦች ጊት ጋትኩት እና ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ በምትደግፍበት ሁኔታ ውይይት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም ሂደት ካናዳ መደገፍ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በካናዳ የዓለምአቀፍ ጉዳዮች የሴቶች የሠላም እና ደኅንነት አምባሳደር ከሆኑት ጃኮሊን ኦ ኔል…
ስፓርት በአፍሪካ ዋንጫ ሴኔጋል ጋምቢያን 3 ለ 0 አሸነፈች Mikias Ayele Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሴኔጋል ጋምቢያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የሴኔጋልን የማሸነፊያ ግቦች ፔፔ ጉዮ እና ላሚን ካማራ አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው የጋምቢያው ተከላካይ ኢብራሂማ አዳምስ በፈፀመው ያልተገባ ባህሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት አግዛለሁ- ዓለም ባንክ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርቶችን ዓለም አቀፍ ጥራት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በቴክኖሎጂ እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ ዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በዓለም ባንክ የኢትዮጵያን ጨምሮ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት…
ቴክ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ የሀገር ህልውና ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Shambel Mihret Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ ምርጫ ሳይሆን የሀገር ህልውና ጉዳይ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሚኒስቴሩን ተግባር እንዲሁም ይዘቶች፣ ፖሊሲዎችን፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማኅበሩ በሰሜኑ ጦርነት ለተጎዱ ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማሕበር በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሣቁስ ድጋፍ አደረገ። የማኅበሩ ዳሬክተር ዓለማየሁ መኮንን÷ በሰሜን እና በደቡብ ወሎ ዞኖች ለሚገኙ 10 ወረዳዎች ድጋፉ መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Melaku Gedif Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 በንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንዳስታወቀው÷ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የጀርመን ግንኙነትን የበለጠ ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ሐሳባቸውን ያጋሩት በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር እና የሊቢያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው ስንዴ ካሜሩን ደረሰ Tamrat Bishaw Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የለገሰችው 25 ሺህ ቶን የዕርዳታ ስንዴ ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ መድረሱ ተገለጸ። ካሜሩን ዱዋላ ራስ ገዝ ወደብ ደርሶ የተራገፈው የሰብአዊ ዕርዳታ ስንዴ ተፈጭቶ ዱቄቱ እንዲዘጋጅ እየተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jan 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ 4:00 ሰዓት ገደማ በደረሰ የእሳት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማው ቦሬ በተባለ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ህይወታቸው ካለፈው ሁለት ሰዎች በተጨማሪ ሁለት…