Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለፁት÷ ለ2015/16 የምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን…

አቶ ጌታቸው ረዳ ከራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር በመቀሌ ተወያዩ። በውይይታቸውም÷ ተፈናቃዮችን…

በተያዘው ክረምት ከ4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ተደርጓል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ክረምት እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም÷ በተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ…

የዩክሬን ድሮኖች ሩሲያ ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጸማቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሥድስት የሩሲያ ክልሎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ፡፡ ዩክሬን በምዕራባዊው ፕስኮቭ ከተማ በሚገኘው የሩሲያ አውሮፕላን ማረፊያ በፈጸመችው ጥቃትም ወታደራዊ ማመላለሻ አውሮፕላኖች ላይ…

ባለስልጣኑ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አገልግሎቱ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት ስራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የማጣራት እና የማረጋገጥ ስራ እያከናወነ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የዲጂታል ትምህርት…

ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን የወጪ ንግድ ትስስር ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቻይና-አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቻይና ቤጂንግ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…

የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋዉንዴሽን ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢል ኤንድ ሚልንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዓለም አቀፍ ልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ግብን ለማሳካት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቦትስዋና እየተካሄደ ከሚገኘው 73 ኛው የአፍርካ አህጉር የዓለም…

ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ኪ.ግ በላይ አደንዛዥ ዕጽ መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ ፡፡ በበረራ ቁጥር ኢቲ-913 መነሻውን ካሜሮን አድርጎ አዲስ አበባ የገባው አደንዛዥ ዕጹ በበረራ ቁጥር ኢቲ-901 ከአዲስ አበባ ወደ ናይጀሪያ ሊወጣ ሲል…

በድሬደዋ ግማሽ ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬደዋ ከተማ የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች በ494 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወኑ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት የተሰሩ የጎርፍ መከላከያ ግንቦችና በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ ችግኞች…