Fana: At a Speed of Life!

ከ5 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጂቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ መጠን ውስጥ በ11 ዙሮች 5 ሚሊየን 859 ሺህ 403 ኩንታል ጂቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ 960 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ የጫነች ግዙፍ…

የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች ከጥር 27 ጀምሮ ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የየሂኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በድጋሜ ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላሉ ተፈታኞች ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም…

በመዲናዋ የከተራና ጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡   ቢሮው የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…

ምክር ቤቱ 1 ሺህ የግል አምራቾችን የሚያግዝ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጂአይዜድ ጋር በመተባበር አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል። የምክር ቤቱን አቅም የሚያሳድግ፣ የአግሪ ቢዝነስ ስራዎች ላይ የአድቮኬሲ እና የፖሊሲ መፍትሄዎች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት…

የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት የሚከላከሉ ትጥቆችን መታጠቃችን ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ሊከላከሉ የሚችሉ ዘመናዊ የውጊያ ትጥቆችን መታጠቃችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዘመናዊ የሆነውን የመጀመሪያ ዙር…

የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራምን ለማገዝ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “የቀዳማይ ልጅነት ልማት ፕሮግራም“ ለማገዝ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት(ዩኒሴፍ) ጋር ተፈራርመዋል። ከንቲባዋ በማህራዊ ትስስር ገፃቸው÷"…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ከፈንጅ ማምከን ቢሮ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን ቢሮ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ የፀጥታና ደህንነት ትብብር ቢሮ ጋር የልምድ ልውውጥ አድርጓል። የመከላከያ ፈንጅ ማምከን…

ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት የተቀበሉ አመራሮች ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጎጃም ቀጣና ኮማንድ ፖስት ስምሪት ተቀብለው በወረዳዎች የሕዝብ ለሕዝብ ሥራን ሲያከናውኑ የነበሩ አመራሮች የእስካሁን ሥራቸው ውጤታማ መሆኑ ተገለፀ። የዞኑን አመራር የስምሪት ሪፖርት ለኮማንድ ፖስቱ ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን…

ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው ተባረሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆዜ ሞሪንሆ ከሮማ አሰልጣኝነታቸው መባረራቸው ተሰምቷል፡፡ ለስንብታቸው የቡድኑ ውጤት ማጣት እና ከዳኞች ጋር የሚፈጥሩት አለመግባባት ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ሮማ በሴሪአው ካደረጋቸው የመጨረሻዎቹ ስድስት…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የሚቀመጡ በግለሰቦችና በተቋማት እጅ የነበሩ ከጦርነቱ፣ ከጀግንነትና ከድሉ ጋር የሚያያዙ ቅርሶችን ማሰባሰብ ጀምረናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር…