Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የኬፕ ቨርዴን የማሸነፊያ ግቦች ሞንቴሮ እና ሮድሪጌዝ ሲያስቆጥሩ፥የጋናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ጂኩ አስቆጥሯል። በተመሳሳይ በምሽት 2 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ግብፅ እና…

በኦሮሚያ ክልል ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህረት መማሪያ መጽሐፍ መሰራጨቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህር ቢሮ የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ÷ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…

ኮሚሽኑ በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም በተለያዩ የዓለማችን አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ…

ጥሪውን ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መስኅቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡  ጉብኙቱን ምቹና…

በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ እንደ ትውልድ የተፈጥሮ ሃብት…

 በቀይ ባሕር በሚያልፉ መርከቦች ላይ የሚሠነዘረው ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን አስተጓጉሏል- ሪፖርት

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርት አመላከተ፡፡ የሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ የዓለም የንግድ ልውውጥ በአንድ ወር…

በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን ሸበሌ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በፋፈን ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ደኅንነት ኃላፊ የሆኑት ሻፊ ዓረብ መሐመድ እንደገለጹት÷ ከሟቾች በተጨማሪ በ12 ሰዎች ላይም የአካል…

በአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ውሎ የተገናኙት ናይጄሪያ እና ኢኳሪያል ጊኒ 1 አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቪክቶር ኦሲሜን ለናይጄሪያ እንዲሁም ጆሴፍ ማሽን ለኢኳሪያል ጊኒ ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ መርሐ- ግብሮች ምሽት…

የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር መጠናቀቁን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በ6 ኪሎ ሜትር የወጣት ሴቶች ሩጫ አትሌት የኔዋ ንብረት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስታሸንፍ አሳየች አድነው በተመሳሳይ ከንግድ ባንክ 2ኛ…

ሕብረተሰቡ የወባ በሽታ መከላከያ መንገዶችን በአግባቡ እንዲተገብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወባ በሽታ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በመተግበር ራሳቸውን እንዲጠብቁ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ። በወላይታ ዞን ኪንዶ ዲዳዬ ወረዳ በተለይም ሼላ ሳዴ ቀበሌ የወባ በሽታ…