Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የጥናትና ምርምር ተቋማት ፎረም ዛሬ በይፋ ተመስርቷል። ፎረሙ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና ሌሎች የጥናትና ምርምር…

የደመና ማልማት ቴክኖሎጂ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሮን በመጠቀም፣ በግራውንድ ጀኔሬተር እና የርቀት መቆጣጠሪያን በመጠቀም ዛሬ የተደረገው የደመና ማዝነብ ቴክኖሎጂ ሙከራ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) በሙከራ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር…

የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች ከአሸባሪው ሸኔ ነፃ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት በስፋት ሲንቀሳቀስባቸው የነበሩ የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ከቡድኑ የሽብር እንቅስቃሴ ነፃ መሆናቸውን ዘመቻውን የሚመሩ ከፍተኛ የሰራዊቱ መኮንኖች ተናገሩ፡፡ ቡድኑ ህብረተሰቡን ለመዝረፍ እና…

የብልፅግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤቶች “የጀጎል ቃል ኪዳን” የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽኅፈት ቤት ከክልልና ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች ጋር "የጀጎል ቃል ኪዳን" የተሰኘ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረመ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ በሐረሪ ክልል ከነሐሴ 22 ቀን ጀምሮ የ2015…

ንግድ ባንክ በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በምስራቅ አፍሪካ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቋል፡፡ በውድድሩ ፍፃሜ የታንዛኒያውን ጀኬቲ ኩዊንስ የገጠመው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ÷ መደበኛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ማጠናቀቁን…

ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍሎሪዳ የመሬት መንሸራተት ባስከተለ ኃይለኛ አውሎ ንፋስ መመታቷ ተሰምቷል፡፡ "ኢዳሊያ” የተሰኘው ይኸው አውሎ ንፋስ የፍሎሪዳን ነዋሪዎች ሕይወት ሥጋት ላይ እንደጣለና ፍጥነቱም 201 ኪሎ ሜትር በሠዓት ሆኖ እንደተመዘገበ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አሥፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ መልካም የሥራ ግንኙነትን መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ…

ኢትዮጵያን ጨምሮ በ4 የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት “ቅድመ ማስጠንቀቂያ ለሁሉም” የተሰኘ ንቅናቄ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ በአራት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በአደጋ ስጋት፣ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚዬም ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው…

ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ አመራር ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሚሽነር ሌሊሴ ነሚ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች  ኮርፖሬሽን ስራ አስፈጻሚ አክሊሱ ታደሰ ከሲንጋፖር የኢኮኖሚ ልማት ቦርድ አመራር ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የሁለቱ ተቋማት አመራሮች…

ኢትዮጵያና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪን…