Fana: At a Speed of Life!

የገና በዓልን በላሊበላ ከተማ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን በላሊበላ ከተማ በድምቀት እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማዋ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ወንድምነው ወዳጄ እንደገለፁት÷ የውጭና የሀገር ውስጥ ጎብኝዎች መዳረሻ በሆነችው…

ኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል ያለመ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንትሮባንድ እና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የጸረ- ኮንትሮባንድ የንቅናቄ መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ባዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ላይም የፌደራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ…

ቻይና የንጹህ ኃይል ምንጭ የሆነውን የሃይድሮጂን ጣቢያ በመገንባት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ላይ ትልቁን የሃይድሮጂን ጋዝ ማደያ ጣቢያዎችን በመገንባት በዓለም አቀፍ የሃይድሮጂን ውድድር ግንባር ቀደም ሆናለች። ሀገሪቱ ባላት ከፍተኛ ንፁህ ኃይልን ሥራ ላይ የማዋል ግብ እና በዘርፉም በጉልህ መዋዕለ ንዋይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ…

ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ሴቶች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት ይሰጣል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ 8 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች የማሕጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በዘመቻ ለመሥጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የክትባት ክፍል አማካሪ አቶ መንግስቱ ቦጋለ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትጋራ ባደረጉት…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥር ወር ለሚጀምረው የመማር ማሥተማር ተግባር ቅድመ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል። የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ ዩኒቨርሲቲው ጥር አንድና ሁለት ተማሪዎችን…

ከ14 ሺህ ግራም በላይ የኮኬይን እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ሺህ ግራም በላይ ኮኬይን የተሰኘ እፅ ይዞ የተገኘው ናይጄሪያዊ በጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡ አሉይሲኡስ ኦኔን የተባለው የናይጄሪያዊ ተከሳሽ ልዩ ፈቃድ ሳይኖረው በሕግ የተከለከሉ እፆችን ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር አስቦ ከብራዚል ሳኦፖሎ ከተማ መነሳቱ…

የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ላይ በተሰናዳው የሰቆጣ ቃል ኪዳን አተገባበር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እየተወያዩ ነው፡፡ አዲስ አበባ በተዘጋጀው መድረክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የክልል…

በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ ግለሰቦች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በከተማዋ ጠጥተው በሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ሊደረግ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ዛሬ…

ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት ሀገሮች ከዛሬ ጀምሮ ብሪክስ አባልነትን በይፋ ተቀላቅለዋል። ከኢትዮጵያ በተጨማሪ የብሪክስ አባልነትን የተቀላቀሉት ሀገሮች ሳዑዲ አረቢያ፣ ግብጽ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ኢራን መሆናቸውን የሲጂቲኤን ዘገባ…