Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት ትግበራ እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ እና በስሩ የሚገኘው አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጥራት ስራ አመራር ስርዓት (ISO) ትግበራ እውቅና አገኙ:: ግሩፑ ከለውጡ በፊት በነበረው አደረጃጀት እና ተልዕኮ የምርትና አገልግሎት ጥራት ችግር…

በኦሮሚያ ክልል 253 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከመኸር እርሻ እስካሁን 253 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግስት ባለፉት ስድስት ወራት የሕዝቡን…

የትግራይ ክልል 100 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሉ መግባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርት ዘመኑ ከተጠየቀው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ 100 ሺህ ኩንታሉ ወደ ክልሉ መግባቱን የትግራይ ክልል ገለፀ። ለ2016/17 ምርት ዘመን በክልሉ ያስፈልጋል ተብሎ ከተጠየቀው 900 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውሥጥ ነው 100 ሺህ ኩንታሉ ወደ…

ሚትስቡሺ ኩባንያ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና መሰማራት እፈልጋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ የመኪና አምራች ኩባንያ ሚትስቡሺ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና ከትሬዲንግ ጋር በተያያዙ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ላይ መሳተፍ እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡   የሚትስቡሺ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ ሺግዮሺ÷ የሐዋሳ፣ አዳማ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 455 ሺህ 949 ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንደተመለሱ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻጉል ጉሙዝ እንዲሁም ክልሉ ከሚዋሰንባቸው የኦሮሚያና አማራ ክልሎች በጸጥታ ችግር ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ ከነበሩ 475 ሺህ 385 ተፈናቀዮች 455 ሺህ 949 ያህሉ ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…

ኢትዮጵያና ኩባ በስኳር ዘርፍ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በስኳር ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ በቅርቡ ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ነው…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦች የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ሥርዓት ባልተፈፀመባቸው ተሽከርካሪዎች ሐሰተኛ ሊብሬና ታርጋ በማውጣት ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላለፈ። ተከሳሾቹ…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮዝ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮዝ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ተወካይ ዳንኤል ኦግቦናያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሣደግና የአርሶ አደሩን የአፈር ጤንነት ችግር ለመፍታት በሚያስችሉ…

ሆስፒታሉ ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ነጻ የሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ነጻ የሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በነጻ የሚሰጡት አገልግሎቶችም የሕጻናት ህክምና፣ የውስጥ ደዌ ፣ የጥርስ ፣ የልብ ፣ የቆዳና አባላዘር እንዲሁም…

የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ጥበብ ለማስቀጠል እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ባህላዊ ጥበብ ለማስቀጠል አበክረን እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ አስታወቁ። የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር በተባበሩት መንግስታት…