ስፓርት የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ። ክብረ ወሰኑን በደቡብ አሜሪካ ከ20 አመት በታች የአትሌቲካስ ሻምፒዮና ላይ፥ የሱሪናሙ አትሌት ኢሳማዴ አሲንጋ 9 ሰከንድ ከ89 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረተ ድንጋይ አኖሩ Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ ለሚገነባው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቀጣዩ አመት ጀምሮ በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚተገበር አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ከሚወስዱ ተማሪዎቻቸው ቢያንስ 25 በመቶዎቹን ማሳለፍ ካልቻሉ የትምህርት መስኮቻቸው እንዲታጠፉ የሚያስገድድ መመሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ከ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ በማውጣት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 100 ፕሮጀክቶች እያስመረቀ ነው። ፕሮጀክቶቹን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት እያደረጉ ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ 705 ሚሊየን 24 ሺህ ብር መገኘቱን የጋምቤላ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኦባንግ ኦቻላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በመዳረሻዎች አካባቢ የሚገኙ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ Amare Asrat Jul 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ጊምቢ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በፍጥነት ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው Tamrat Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። አዲሱ የባንኩ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ ሐምሌ 31 ቀን ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ባንኩ አስታውቋል። በጉብኝታቸውም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ተስማምተናል – ፕሬዚዳንት ፑቲን Tamrat Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሀገራት እና ሩሲያ መካከል ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ስምምነት ላይ ደርሰናል ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ ሩሲያ እና አፍሪካ ትብብራቸውን በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በቴክኖሎጂ፣ በመሰረተ ልማት ግንባታ፣…
የዜና ቪዲዮዎች የተሻለ ነገን የተመለከተ ዲፕሎማሲ Amare Asrat Jul 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=lQE-UwgwBc4
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 668 ከተሞች በመዋቅራዊ ፕላን እየተመሩ ነው ተባለ Tamrat Bishaw Jul 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 668 ከተሞች በፕላን የሚመሩ እንዲሆኑ መደረጉን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ በሰላም ይመኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ በአማራ…