Fana: At a Speed of Life!

ስለ አጥንት ቅኝት ምርመራ አስፈላጊነት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት ቅኝት ምርመራ ማለት የአጥንትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ሂደት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ የምርመራ ሂደቱ እንዴት ይከናወናል? የምርመራው ሂደት የሚከናወነው÷ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ-ነገር በመርፌ…

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ…

ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታጣቂ ኃይሎች የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የዜጎችን ህይወት በሚለውጥ ስራ ሊሰማሩ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህሩ በቃሉ አጪሶ እና በአሶሣ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ መምህርና ዲን…

ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ከየካቲት 6 እስከ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚሰጠው ፈተና ከ112…

በመኽር የተገኘው የስንዴ ምርት በበቂ ሁኔታ ወደ ገበያ እንዲደርስ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፋት እየለማ የሚገኘው የስንዴ ምርት ለሸማቹ ተደራሽ የሚሆንባቸውን ክትትሎች ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራበት እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ለማ ፥ በስንዴ ምርት…

ለአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚሳተፉ እንግዶች ደኅንነቱ የተረጋገጠ መስተንግዶ ለማድረግ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ላይ ቅንጅታዊ አመራር ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁን የብሔራዊ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ ገለጸ። ባለፈው…

አግሮ ኢንዱስትሪዎች በተሻለ መንገድ በሚደገፉበት የአሰራር ማሻሻያዎች ዙሪያ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በተሻለ መንገድ ለመደገፍ በሚያስችሉ የአሰራር ማሻሻያዎች ዙሪያ ስምምነት ላይ መደረሱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ምክትል ዳይሬክተር…

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ አስተዋጽዖ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ይጠናከራሉ -ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽዖ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እንደሚጠናከሩ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ። ኢንስቲትዩቱ ባወጣው መግለጫ በአሥር ቀናት ውስጥ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ…

አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ ብሪና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ ሴቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች…