Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል 668 ከተሞች በመዋቅራዊ ፕላን እየተመሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 668 ከተሞች በፕላን የሚመሩ እንዲሆኑ መደረጉን የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ከተሞችና መሰረተ ልማት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ በሰላም ይመኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ በአማራ…

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም ትፈልጋለች – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለጤና፣ ለግብርና እንዲሁም ለኃይል አቅርቦት ዘርፎች መጠቀም እንደምትፈልግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከሩሲያው የአቶሚክ ኤነርጂ ኤጀንሲ ዋና ኃላፊ አሌክሴይ ሌካቼቭ ጋር…

የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ብሔራዊ ፈተና በሰላምና በስኬት መጠናቀቁን የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት በሂደቱ ለተሳተፉ ሁሉ ምስጋና…

የኢትዮጵያና የሩሲያን ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የመረጃ፣ የቢዝነስና የመሰረተ ልማት ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈርመዋል። ስምምነቶቹ በሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አባላት የተፈረሙ ናቸው። በኢትዮጵያና…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ አሜሪካ ያቀናል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ በነገው እለት ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዋሊያዎቹ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን  እና የኢትዮጵያ…

የፓን አፍሪካ የመንግስት – የግል ተቋማት ትብብር ልማት ማዕከል ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ የመንግስት - የግል ተቋማት ትብብር ልማት ማዕከል ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦክሳና ማዮሮቫ (ፕ/ር) ገልጸዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ከፋና ብሮድካስቲንግን ኮርፖሬት ጋር…

ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች የአፈር ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የማዳበሪያ አቅርቦትን ጨምሮ በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በዚህ…

የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የዋጋ ቅብብሎሽ ስርዓትን ማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የጎምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንደገለፁት÷ ከሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ኮሚሽኑ ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር…