Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል -መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች እንደሚጀምር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ በምክክሩ 600 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉ ሲሆን÷ በእስከአሁኑ ሂደት በአምስት ክልሎች…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶች በአፍሪካ እንዲቋቋሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳት ቭላድሚር ፑቲን በአፍሪካ ሀገራት የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶች እንዲቋቋሙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ÷ ሞስኮ በአፍሪካ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት ቤቶችን…

በኢትዮጵያ በሶስት አመታት እስከ 90 ሚሊየን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ከ70 እስከ 90 ሚሊየን የሚደርሱ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ። ለብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እስካሁን ከ 1 ነጥብ…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትስስራቸውን በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ።…

ሐረር ከተማን ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ብሄራዊ ጉባኤ 6ተኛ ዙር 2ኛ አመት 2ተኛ መደበኛ…

ኢትዮጵያና ሩሲያ የባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ቫለሪ ፋልኮቭ ጋር…

የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በሀገርቀፍ ደረጃ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በሀገርቀፍ ደረጃ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና በሁሉም ፕሮግራሞች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንንም ወጥ በሆነ መንገድ ለማስፈጸም እንዲቻል ለሁሉም የግልና የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በተጻፈ ደብዳቤ…

በመዲናዋ የተሰረቁ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በሕጋዊ ስም በተከፈቱ የንግድ ሱቆች ውስጥ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የተሰረቁ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በሕጋዊ ስም በተከፈቱ የንግድ ሱቆች ውስጥ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ በሕጋዊ የሞባይል ስልክ እና የቴሌቪዥን ጥገና ሱቅ ሽፋን ከግለሰቦች የተሰረቁ ስልኮችን እየገዙ…

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ260 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ260 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በህብረተሠቡ ጥቆማ ተያዘ። የአፈር ማዳበሪያው የተያዘው በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በተለምዶ ገደል ግቡ ጠጅ ቤት ተብሎ…