ዓለምአቀፋዊ ዜና በጋዛ አስከፊ ረሃብ መከሰቱ ተገለጸ Tamrat Bishaw Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን ተከትሎ በጋዛ ከባድ የረሃብ አደጋ መከሰቱ ተገልጿል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት÷በፍተሻ ቦታዎች በሚፈጠረው መዘግየት ሳቢያ ከፍተኛ የምግብ እጥረት በመኖሩ ለተጎጂዎች ማድረስ አለመቻሉን አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ Shambel Mihret Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ የአሜሪካ መንግሥት ለክልሉ የሚያደርገውን ድጋፍ በሚያጠናከርበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ ተቻለ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ እንደ ሀገር ከተሰነዘሩ 4 ሺህ 623 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች 4 ሺህ 493 ያህሉን ማክሸፍ መቻሉ ተገለጸ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የአሥተዳደሩን የ2016 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ፀሐይ” መመለስ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን በራሳችን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለመተካት የሞራል ስንቅ ነው – ባለሥልጣኑ Melaku Gedif Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ፀሐይ" አውሮፕላን መመለስ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን በራሳችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመተካት የሞራል ስንቅ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለስልጣኑ “ፀሐይ” አውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ለሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2106 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጋምቤላ ክልል ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በሚደረገው ጥረት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት የአስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች የ6 ወራት የዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ 420 ሺህ ሔክታር ለማልማት ታቅዷል Melaku Gedif Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ከ420 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ የ2016 የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓዲግራት ከተማ በ651 ሚሊየን ብር የልማት ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ651 ሚሊየን ብር የ12 የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ከጥር ወር ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የዓዲግራት ከተማ አሥተዳደር ገለጸ። የግንባታዎቹ ወጪ የከተማ አሥተዳደሩ በመደበው 351 ሚሊየን እና የዓለም ባንክ ባደረገው የ300 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ሙዚቃ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰማ Melaku Gedif Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤፍ-16 የተሰኘ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን (ጀት) በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ በአካባቢው አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን መሰል አደጋ ሲያጋጠመው ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡ ተዋጊ አውሮፕላኑ በደቡብ…