Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ የካቢኔ አባላት፣ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎች እና በክልል ደረጃ ያሉ ተቋማት አመራሮች…

ዜጎች ራሳቸውን ለጉበት በሽታ አጋላጭ ከሆኑ መንስኤዎች ሊጠብቁ ይገባል – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ራሳቸውን ለጉበት በሽታ አጋላጭ ከሆኑ መንስኤዎች መጠበቅ እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ13ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ9ኛ ጊዜ “የጉበት ጤና ለጤናማ ሕይወት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ…

ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል  – ሳላዲን ሰይድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል ሲል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ተናገረ፡፡ ሳላዲን እግር ኳስ የማቆሙ ዜና ከተሰማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡…

የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት እንዲያበቃ ማድረግ በአፍሪካ ‘ህይወት ማዳን’ ማለት ነው – አዛሊ አሱማኒ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ- ዩክሬን ግጭት እንዲያበቃ ማድረግ በጥቁር ባህር በኩል ወደ ውጭ በሚላኩ እህል እና ሌሎች ምርቶች ላይ ጥገኛ የሆኑ ሰዎችን ህይወት ማዳን ማለት ነው ሲሉ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የኮሞሮሱ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ገለጹ።…

ቢሮው ለትግራይ ክልል 9 ሺህ 500 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክቶች አገልግሎት ቢሮ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች 9 ሺህ 500 የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ሌሎች ድጋፎችን አድርጓል፡፡ ቢሮው ከአፈር ማዳበሪያ በተጨማሪ 3 ሺህ ኩንታል ጤፍ፣ 1 ሺህ 585 ኩንታል ስንዴ…

ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) መተላለፊያ ምክንያቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይቲስ (የጉበት ቁስለት) ጉበት በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣ ደምን…

ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የወንጀል ክሶች ቀረቡባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የወንጀል ክሶች ቀረቡባቸው። ትራምፕ በፍሎሪዳ መኖሪያ ቤታቸው በሚገኝ የደህንነት ካሜራ የተቀረጸ ተንቀሳቃሽ ምስልን በቤቱ የሚገኝ ‘የጥገና ባለሙያ እንዲያጠፋው አስገድደዋል’ በሚል ተጨማሪ…

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ጉዳዩን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በዘንድሮዉ የ…

አጀንዳዎችን በማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያከናውነው አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለይቷል፡፡ ባለድርሻ አካላትም በኮሚሽኑ በሚቀርብላቸው ጥሪ መሰረት በሚደረገው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ንቁ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ከቮልስዋገን ኩባንያ የአፍሪካ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከጀርመኑ ቮልስዋገን የመኪና አምራች ኩባንያ የአፍሪካ ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር…