Fana: At a Speed of Life!

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

አይኦኤም ኢትዮጵያ ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ኢትዮጵያ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከልና ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ እና…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር እንደሚቻል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን የምንከላከልባቸው እና ከተከሰተ በኋላም ያለምንም መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች እንዳሉ በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የደም ግፊት ማለት ልባችን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ለማሰራጨት ሲል በደም…

118 ኢትዮጵያውያን ከታንዛንያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛንያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ118 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡ በዳሬ ሰላም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታንዛንያ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት እና ከሀገሪቱ የድንበር ቁጥጥርና አስተዳደር ኮሚሽን ጋር በመተባበር…

የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኢትዮጵያ ለቻይና ገበያ የምታቀርበውን ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከውን የእንስሳትና የግብርና ምርት መጠን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት እና የትብብር ኮሚቴ አባላት ጋር…

በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአዲስ አበባ በተካሄደ ኦፕሬሽን የእገታ ወንጀል፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያና የተደራጀ ከባድ የዝርፊያ ወንጀል…

አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ለ3ኛ ጊዜ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለ3ኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በዚህም አል ሲሲ ግብፅን ለቀጣይ 6 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያገለግላሉ ነው የተባለው፡፡ የግብፅ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…

ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሩብ ዓመቱ ብቻ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ 136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከመተግበሪያው ማጥፋቱን አስታውቋል፡፡ ቲክ ቶክ እንዳስታወቀው÷ የይዘት ፖሊሲውን…