ኢትዮጵያና ሩሲያ የባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባዮሎጂካል ሳይንስ የጥናትና ምርምር ማዕከል በጋራ ለማቋቋም የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ቫለሪ ፋልኮቭ ጋር…