Fana: At a Speed of Life!

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኤድሞንዶ ቺሬሊ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከጣሊያን አቻቸው ኤድሞንዶ ቺሬሊ…

በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል። ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል። ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ…

ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች – ለሊሴ ነሜ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምጣኔ ሐብቱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ገለጹ። ኮሚሽነሯ በኢትዮጵያ ከስዊዘርላድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር ተወያይተዋል።…

የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው “የአፍሪካን የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን፤ ወጣቶችን በትምህርት እና ክህሎቶች በማብቃት ምርታማነታቸውን ማሳደግ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ነው።…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲን የ12ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የቅድመ ዝግጅትና የተማሪዎች አቀባበል ሁኔታን ተመልክተዋል። ሚኒስትሩ ከሶማሌ ብሔራዊ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ነው…

27 የተሰረቁ ካሜራዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያየ መጠንና የስሪት ምልክት ያላቸው 27 የተሰረቁ ካሜራዎች መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ካሜራዎቹ የተያዙት ትናንት ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ይርጋ ሃይሌ የገበያ…

በአማራ ክልል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 7 ሚሊየን 257 ሺህ ብር ግምት ያለው ሀብት እንዲሁም 56 ሺህ 900 ካሬ ሜትር የከተማና የገጠር መሬት ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የክልሉ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ያለአግባብ ሊመዘበር የነበረ 7 ሚሊየን 257…

በክልሉ ከ29 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በ2015/16 ምርት ዘመን 937 ሺህ 722 ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ29 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…

የስቴም ትምህርትን በአፍሪካ ለማበረታታት አዲስ ትምህርት ቤት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቴም ትምህርትን በአፍሪካ ለማበረታታት የሚያስችል አዲስ ትምህርት ቤት መከፈቱ ተገለጸ፡፡   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ እና ቲንክ ያንግ ጋር በመተባበር በአፍሪካ ታዳጊ ወጣቶች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና…