Fana: At a Speed of Life!

በጅግጅጋ የገበያ ማዕከል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የገበያ ማዕከል ላይ በደረሰው የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ንብረት መውደሙን የድጋፍ አሰባሳቢና የተቃጠለው ንብረት አጣሪ ኮሚቴ አስታውቋል። በከተማዋ በተለምዶ ታይዋን ተብሎ በሚታወቀው የገበያ ማዕከል ላይ ሰኔ 30…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከ27 ነጥብ 1 ቢሊየን በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ27 ቢሊየን 187 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃድ የተሰጠው እርሻ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ አገልግሎት፣ ሆቴልና ቱሪዝምን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች መሆኑ…

አማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አማራ ክልል ከመጡ ጎብኚዎች ከ4 ቢሊየን 796 ሚሊየን 625 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ ሥራ መገባቱን በሚኒስቴሩ…

ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሥደተኞች ቁጥር ከ68 ሺህ ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የተከሰተውን ግጭት ሸሽተው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሥደተኞች ቁጥር ከ68 ሺህ ማለፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ እንዳስታወቀው ፥ በሱዳን ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ በዚህ ዓመት እስከ…

የጠ/ሚኒስትሩ የሮም ቆይታ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ያከናወነችበት ነው – ቢልለኔ ሥዩም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሮም ቆይታ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ልምድና ተሞክሮዋን ያጋራችበትና ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ ያከናወነችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል። በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ከ18…

የሸገር ዳቦ ምርትን መልሶ ለመጀመር ሒደት ላይ መሆኑን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ዳቦ ምርትን መልሶ ለመጀመር ሒደት ላይ መሆኑን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስታውቋል፡፡ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርተው ድርጅቱ ምርቱ በመዲናዋ መሰራጨቱ ከቆመ ሁለት ወራት ተቆጥረዋል። የሸገር ዳቦ ምርት የቆመበት ምክንያት…

በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማቀላጠፍ የግሉ ዘርፍ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባው የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴርና ከፓን አፍሪካ…