Fana: At a Speed of Life!

በግሪክ የሰነበተው የሙቀት ማዕበል ያስከተለው ሰደድ እሳት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግሪክ የሰነበተው የሙቀት ማዕበል ያስከተለው ሰደድ እሳት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ። ለቀናት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ የሰነበተውን ሰደድ እሳት ማጥፋት ባለመቻሉ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች መሸሽን መርጠዋል ነው የተባለው፡፡ አሁን ላይ እንደተሰማው ኮርፉ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ሲያካሂድ የቆየዉን 16ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችንና አዋጆችን በማጽደቅ ተጠናቋል ። ምክር ቤቱ ሲያካሂድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ በቀረቡ አጀንዳዎችን ላይ በመምከር…

ለ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች በፈተና አሰጣጥ ሂደት ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። ፈተናውን የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባታቸው ይታወቃል። ተማሪዎቹ ከነገ ጀምሮ…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ሰለሞን ፍስሃን ጨምሮ በስምንት ሰራተኞች ላይ ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

ቻይና ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በማደስ ለአገልግሎት እያበቃች ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እየፈተነ የመጣውን የማዕድናት ግብዓት እጥረት ለመቅረፍ ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በመሰብሰብ አድሳ ዳግም ለአገልግሎት እያበቃች እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ቻይና በዘርፉ ከ10 ሺህ በላይ በቴክኖሎጂ የተደገፉ…

በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብለው በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ከ25 ግለሰቦች መካከል 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። በመዝገቡ የተካተቱ ሌሎች አራት ተጠርጣሪዎችን…

የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም ከ17 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 17 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በማድረግ አፀደቀ። ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ÷ የቀረበለትን የ2016 ዓ.ም ረቂቅ በጀት በዝርዝር እንደተወያየ ተገልጿል። በዚህ መሰረት…

ለምስራቅ አፍሪካ አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ተቋማዊ አቅም እየተፈጠረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አገልግሎት በመስጠት የውጭ ምንዛሬ ማምጣት የሚያስችል ተቋማዊ አቅም እየፈጠረ መሆኑን ገለፀ። የድርጅቱ የኮርፖሬት ሰርቪስ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋሻው ተስፋዬ ፥ ለምርትና አገልግሎቶች…

ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጋ መሾሟን ይፋ አደረገች። የቻይና መንግስት ዋንግ ዪን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጎ የሾመው በኪን ጋንግ ምትክ ነው። የቻይና ከፍተኛ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ በጠራው ስብሰባ ዋንግ ዪን የውጭ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2016 በጀት ከ8 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2016 በጀት ከ8 ነጥብ አራት ቢሊየን ብር ሆኖ በምክር ቤቱ ጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ለ2016 በጀት አመት የቀረበውን 8 ቢሊየን 432 ሚሊየን 778 ሺህ 500 ብር የክልሉን በጀት ነው መርምሮ በሙሉ ድምጽ ያፀደቀው፡፡…