Fana: At a Speed of Life!

በክልሎችና በከተማ መስተዳድሮች የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በግኝቶቹ ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ለ10 ቀናት የክትትልና ድጋፍ የመስክ ምልከታ ያደረገው የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በዋና ዋና ግኝቶቹ ላይ የጋራ ውይይት አካሄደ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተካሄደው ውይይት ከተለያዩ ዘርፎች…

በማህበራዊ ሚዲያ በተላለፈ ጥቆማ መነሻነት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የተላለፈን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአራዳ ክፍለ ከተማ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪን በር በመክፈት ንብረት የሚሰርቁ ወንጀል…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አድርጎ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ካቢኔው መጀመሪያ የተወያየው የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስና ገበያውን ለማረጋጋት እንዲቻል የአዲስ አበባ…

በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ በጫኝና አውራጅነት የተሰማሩ ግለሰቦች የሚተዳደሩበት መመሪያ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር…

በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ጫና አሳድሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት ከመከሰቱ በተጨማሪ በየአካባቢዎቹ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ተጨማሪ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን አስመልክቶ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባልና ከኢትዮጵያ-አሜሪካ ካውከስ ሊቀ መንበር ጆን ጋራሜንዲ ጋር በአሜሪካ ውይይት አደረጉ። የኮንግረስ አባሉ ጋራሜንዲ ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጋር ላላቸው ቀጣይነት…

ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዙበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው መድገም አለባቸው – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ዕውቀትን ለመቅሰም የተጓዛችሁበትን ጥበብና ጥረት በሀገር ግንባታው ሂደትም በንቃት በመሳተፍ ስኬታችሁን ማስቀጠል አለባችሁ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ። የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች…

ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ – ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራቂዎች ድህነትን በዕውቀት ለማሸነፍ መትጋት አለባችሁ ሲሉ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ። ዛሬ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ከ1 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ ቀዳማዊት እመቤት…

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እና ለግብርና ባለሙያው ጌሪት ሆትላንድ የክብር ዶክትሬት ሰጠ። ዩኒቨርሲቲው ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ በጋዜጠኝነት ሙያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ የክብር ዶክትሬት መስጠቱን አስታውቋል።…

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀገሪቱ ውስጥ ትምህርት ቤቶችን በማስፋፋት በተለይም ከበጎ አድራጊ ድርጅቶች ባገኙት ገንዘብ…