Fana: At a Speed of Life!

በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ሞናኮ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት አሸነፈ። በውድድሩ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። ውድድሩን አትሌት…

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ የስራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው በቆይታው የክልሉ መንግስት የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ…

አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ፕሬዚዳንት ካርል ስካው ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ብርቱካን ድርጅቱ ከምስረታው ጀምሮ ለኢትዮጵያ እያደረገ ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅርበው በኢትዮጵያ እና…

ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመረቁ። በዚህም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያየ…

የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የተፈጠረው ችግር በግብርናው ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል -የአማራ ክልል የግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የተፈጠረው ችግር በግብርናው ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የክረምት ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን በተመለከተ የባለድርሻ አካላት…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከቻይና ጄዲ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከቻይና ጄዲ ቴክኖሎጂ ኩባንያ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎችና አማራጮች ላይ ያተኮረ እንደነበር የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል።…

በደቡብ ክልል ጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ጉዳት እንዳያስከትሉ ሕብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በክረምቱ ምክንያት የሚከሰቱ የጎርፍ፣ ናዳ እና መሬት መንሸራተት አደጋዎች ጉዳት እንዳይደርሱ በተለይም ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የክልሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ ለጎርፍ፣ ናዳ እና መሬት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 3 የዳቦ ፋብሪካዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 3 የዳቦ ፋብሪካዎችን መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “ዛሬ ለከተማችን ነዋሪዎች ተጨማሪ ብስራት የሆኑ 3 የዳቦ…

ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በልማት ዘርፎች ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የተመራው ልዑክ በሮም ጣሊያን በግሉ ዘርፍ ተሰማርተው ከሚሠሩ የንግድ ማኅበራት ጋር ሥኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ የንግድ ማኅበራቱ በአፍሪካ ፣ በሜዲትራኒያን እና…

ፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራር የሆኑ የሱፐርቪዢን ቡድን አባላት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር የማጠቃለያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ቡድኑ ለተከታታይ 10 ቀናት በተለያዩ የከተማዋ ክፍለ ከተሞች ፣ ወረዳዎች እንዲሁም እስከ ቤተሰብ ድረስ…