ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ ጀመሩ Alemayehu Geremew Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ጥምር የባሕር እና የአየር ኃይል የጦር ልምምድ በጃፓን ባሕር ላይ መጀመራቸው ተነገረ። የ"ሰሜኑ ወይም መስተጋብር 2023" የተሰኘው የሁለቱ ሀገራት የጦር ልምምድ ከዓመታዊ የትብብር ዕቅዳቸው ጋር የተጣጣመ መርሐ-ግብር መሆኑን ሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበታ የጤና ጣቢያ ፕሮጀክት ውል ስምምነት ሳይደረግ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ልዑካን ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ከልዑካን ቡድኑ ጋር…
የዜና ቪዲዮዎች ጫማዬን ሰቅያለሁ- ምዕራፍ ሁለት ይቀጥላል – ሳልሀዲን ሰኢድ Amare Asrat Jul 21, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=gslA-FjNHTA
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጤና ቢሮ አመራሮች የጤና ኤግዚብሽንን ጎበኙ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጤና ቢሮ አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ የሚገኘውን አገር አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽንን ጎብኝተዋል። አመራሮቹ የጤናውን ዘርፍ ከማዘመንና ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ከመስጠት ረገድ ሀገሪቱ የደረሰችበት ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርቱ ፋብሪካዎች በነገው ዕለት ይመረቃሉ Feven Bishaw Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርቱ የዳቦ ፋብሪካዎች እና የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት በነገው ዕለት ተመርቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡ በዚህም በነገው ዕለት ሶስት አዳዲስ የዳቦ ፋብሪካዎች እና ሁለት የምገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በአገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ገለጻ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ገለጻ አደረጉ። አቶ ደመቀ ከፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ነው ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ለአደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን ግብረ ኃይሉ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ግብረ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ÷ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ሐምሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የ2016 በጀት ከ38 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የ2016 በጀት 38 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ እንዲጸድቅ የውሳኔ ሀሳብ ማሳለፉን የክልሉ መንግስት አስታውቋል፡፡ የክልሉ ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የ2016 የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 38 ቢሊየን 395…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ አዲስ አበባ ገቡ Mikias Ayele Jul 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ዳይሬክተሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸውል፡፡ ዳይሬክተሩ…