የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደረገ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና የዳያስፖራዎች ሁለንተናዊ ተሳትፎ አስመልክቶ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውይይት ተካሄደ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት ተከበረ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን በረራ የጀመረበት 25ኛ ዓመት አክብሯል። በስነስርዓቱ ላይ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር ኢንጂነር) ተገኝተዋል። በአሜሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
ስፓርት በዓለም የውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛው የዓለም ውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ሽኝት ተደረገለት። በጃፓን ፎካካ በሚካሄደው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአንድ ወንድና ሴት አትሌቶች በ50 ሜትር ነፃ ቀዘፋ እና ቢራቢሮ ትካፈላለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰባት ጊዜ የምርቃት ካባ የለበሱ ብርቱ ሰው Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ማለቂያ የለውም ይባላል። ብዙዎች የትምህርት ቤት ቆይታቸውን ጨርሰው ከተመረቁ በኋላ ተመልሰው የትምህርት ቤት ደጃፍን መርገጥ ዳገት ይሆንባቸዋል። ጥቂቶች ደግሞ ከትምህርት ተቋማት ሳይርቂ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ዕውቀትን በመሸመት ለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በቀጣይነት እንዲተገበር ተጠየቀ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ህዝብን በማሳተፍ የመሰረተ ልማት ግንባታና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የፌደራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ድጋፍና ክትትል ሲያደርግ የቆየው የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንዶሚኒዬም ቤትን ያለአግባብ ሰብረው በመግባት የተከሰሱ የፖሊስ አባላት ተቀጡ Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮዬ ፌጬ ኮንዶሚኒዬም ቤትን ያለአግባብ ሰብረው በመግባት የተከሰሱ ሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በዕስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው። የቅጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ጋር በስልክ ተወያዩ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፥ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና 81 ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ግቡ Meseret Awoke Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ያለውን የጤና ኤግዚቢሽን ከጎበኙ ሰዎች መካከል 81 ሰዎች በበጎ ፍቃደኝነት የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ግቡ፡፡ በሳይንስ ሙዚየም በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ተቋማት እየተጎበኘ ያለው የጤናው ዘርፍ ልማትን የሚያሳየው ዐውደ ርዕይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የተገነባው የክቡር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ የመታሰቢያ ሐውልት ዛሬ ተመረቀ። በከተማዋ አሊ ቢራ አደባባይ የተገነባው ሀውልት ምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሰዓዳ አብዱረህማን ባስተላለፉት መልዕክት፤…
ጤና ለጡት ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ምክንያቶች Feven Bishaw Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር የሚከሰተው ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ ነው። እንደሌሎች ካንሰሮች የጡት ካንሰር በጡት ዙሪያ ወደሚገኝ ቲሹ ውስጥ ገብቶ ሊያድግ እና ሊሰራጭ ይችላል። ወደ ሌሎች…