Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን ይሻል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በትጋት የሚሠራ ዲፕሎማሲን እንደሚጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ አምባሳደር መለስ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮጵያ በሰጥቶ መቀበል…

ሀገራዊ ምክክር ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ። “ለሀገራዊ ምክክርና መግባባት የምሁራን አበርክቶ” በሚል መሪ ሃሳብ…

ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ጥገናው ተጠናቅቆ  ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ ዓመታዊ የአጠቃላይ ጥገና እና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቹን በማጠናቀቅ ምርት ማምረት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ፋብሪካው በበጀት ዓመቱ በ3 ሺህ 600 ሔክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 151…

8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ የንባብ ፌስቲቫሉ “አንባቢ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የባህል…

ኢራንና ቱርክ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት እንዲቆም ለማድረግ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራንና ቱርክ የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ከቱርኩ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ጋር የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን…

በሶማሌ ክልል የተከናወነው የሙስና መከላከል ሥራ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተከናወነው ሙስና እና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ሥራ ውጤት ማስገኘቱን የክልሉ የሥነ -ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ አብዲ ሽኩር እንዳሉት÷ ሙስና የክልሉን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና…

ከ730 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተመላሽ ዜጎች ኑሮ ማሻሻያ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ730 ሚሊየን 804 ሺህ ብር ለተመላሽ ዜጎች የኑሮ ማሻሻያና ጊዜያዊ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመንግሥት ጥረት ከመጋቢት 2014 ዓ.ም እስከ መጋቢት 2015 ዓ.ም 133 ሺህ 103 ዜጎች ከሳዑዲ…

ጥቂት መድኃኒትን በትክክል ስላለመውሰድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…

ምሽቱን የተካሄዱ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ 5 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮቲዲቯር አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት ላይ የተካሄዱ የምድብ አምስት ሁለት ጨዋታዎች ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ናሚቢያ ከማሊ እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ ከቱኒዚያ ያደረጉት…

አምባሳደር ምሥጋኑ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ሀገራዊ፣ አኅጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች መክረዋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰቱ…