Fana: At a Speed of Life!

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ህክምና በመቋረጡ  ታካሚዎች ለችግር መጋለጣቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኩላሊት ዕጥበት ህክምና በመቋረጡ ታካሚዎች ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸው ተገለፀ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሃሳባቸውን የሰጡ ታካሚዎች እንደሚሉት ÷ “ህይወታችን በህክምናው ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የአገልግሎቱ…

አቶ ደመቀ መኮንን ለተመራቂ ተማሪዎች የአንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛሬው እለት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡ አቶ ደመቀ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባተላለፉት መልዕክት÷ በመላው…

በቦሌ ክ/ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በ2015 በጀት ዓመት የተገነቡ ልዩ ልዩ 65 ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡ ዛሬ የተመረቁት 41 ፕሮጀክቶች በመደበኛ የመንግስት የካፒታል በጀት የተገነቡ ሲሆኑ ፥ 24 ደግሞ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ…

ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ36 ቢሊዮን ዶላር በአልጄሪያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች ኢንቨስትመንት ልታካሂድ መሆኑ ተገለጸ። ሀገሪቱ በማኑፋክቸሪንግ፣ በአዳዲስ ቴክኖሎጂ፣ በትራንስፖርት፣ በግብርናና ሌሎች መስኮች መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የኢንቨስትመንት…

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት የሰጠው፡፡…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቢኒያም በለጠ እና ለአርቲስት ደበበ እሸቱ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 8 ሺህ 642 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በሚሊኒየም አዳራሽ…

ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ ስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ በአለም ዓቀፉ ገበያ የስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ በጥቁር ባህር በኩል የዩክሬን የጥራጥሬ ምርቶች ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ የተደረሰው ሥምምነት ‘አፈጻጸሙ ጉድለት አለበት’ በሚል…

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 እቅድ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት  እቅድ አፈፃፀምን መገምገም ጀምሯል፡፡ በመድረኩ በአመቱ በክልሉ የተከናወኑ አበይት ተግባራት በሚመለከት ሪፖርት ቀርቦ በካቢኔ አባላቱ እንደሚገመግም ተመላክቷል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም…

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ4ኛ ዙር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በመደበኛ ትምህርት መርሐ ግብር በስድስት ኮሌጆች በምህንድስና እና ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣…

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመረቁት ሦስት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ሦስት የተለያዩ መንትዮች ይገኙበታል፡፡ ሜላት ደቻሳ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና…