Fana: At a Speed of Life!

ከመገናኛ ወደ ላምበረት በሚወስደው መንገድ ለደረሰው ጉዳት የካሳ ክፍያ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሳምንት ጉዳት የደረሰበት ከመገናኛ ወደ ላምበረት የሚወስደው መንገድ ለደረሰበት ጉዳት የካሳ ክፍያ ተጠየቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ እስራኤል ኤምባሲ አካባቢ የሚገኘው ዋና መንገድ ከ16 እስከ 18 ሜትር ቁፋሮ…

የአማራ ክልል የ2016 በጀትን ከ137 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 በጀት 137 ቢሊየን 408 ሚሊየን 472 ሺህ 187 ብር ሆኖ ጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በጀቱ ያጸደቀው። ከጠቅላላው የ2016 በጀት የክልሉ የልማት ፋይናንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የፖሊት ቢሮ አባል እና ከፓርቲው የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ከቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ የተላከላቸውን መልዕክት…

አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድና ከአገር አቀፍ የመንግስትና የግል ዘርፍ ጋር የሚመክር መድረክ ሊካሄድ ነው። የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በ 3 ወሳኝ የግሉ ዘርፍ አጀንዳዎች ላይ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በተለያዩ ዘርፎች ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን…

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡ ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት በብሔራዊ ቡድን እና እና በተለያዩ ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን በ37 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ለሶከር…

ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ውሜን ኢን ግሎባል ኸልዝ” በተዘጋጀው የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖች የሽልማት መርሐ - ግብር ሲስተር ወርቅነሽ ኬሬታ እና ሲስተር መስከረም ሰጠኝ የ2023 የጤናው ዘርፍ ጀግኖችን ሽልማት አሸነፉ፡፡ በርዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ በተዘጋጀው…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 20ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ ማካሄድ ጀመሯል። በጉባኤው መክፈቻ የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣ ከሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ…

አምባሳደር ዳባ ደበሌ በጃፓን የሩዋንዳ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ  አምባሳደር ዳባ ደበሌ በጃፓን የሩዋንዳ አምባሳደር ኤርነስት ሩዋሙሲዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ አምባሳደሮች በጃፓን ቆይታቸው ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በቅንጅት…

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሚሽነር ናስር መሐመድ እንደገለጹት በየዓመቱ ሐምሌ 19 ቀን በምስራቅ ሐረርጌ ዞን…

የአዲስ አበባ – ጂቡቲ ኮሪደር በ730 ሚሊየን ዶላር የግንባታ ማሻሻያ ሊደረግለት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ -ጂቡቲ ኮሪደር የግንባታ ማሻሻያ ሊደረግበት መሆኑን የዓለም ባንክ አስታውቋል፡፡ ባንኩ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ የአዲስ አበባ ጅቡቲ ኮሪደር አዲስ በጸደቀው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት…