የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጣሊያን በስራ እድል ፈጠራ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ Amele Demsew Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የጣሊያን መንግስት በስራ እድል ፈጠራ ተኮር ክህሎትና የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎችን ለመደገፍ የትግበራ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱም ፥ ጣሊያን በድምሩ 12 ሚሊየን ዩሮ (748 ሚሊየን ብር) ፥ ማለትም 10 ሚሊየን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር የመገናኘት የተስፋ ምልክት ሀውልትን ማፍረሷ ተሰማ Amele Demsew Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሁለቱ ኮሪያዎች በሰላም መገናኘት እንደማይችሉ ከተናገሩ ከቀናት በኋላ የሀገራቱ የመገናኘት የተስፋ ምልክት የሆነው ሀውልት መፍረሱ ተሰምቷል፡፡ በኮሪያ ባሕረ ሰላጤ ያለው ውጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ ወደጥር 20 ተራዘመ Meseret Awoke Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም መራዘሙን አስታውቋል፡፡ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን ተገልጾ የነበረው የምዝገባ ጊዜ ከጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን ማክሰኞ ይጀመራል Mikias Ayele Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የፊታችን ጥር 21ቀን እንደሚጀመር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ መርሐ ግብሩ ከጥር 21 እስከ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለተከታታይ 6 ቀናት ነው የሚካሄደው፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በኒው ሐምፕሻየር ግዛት ተቀናቃኛቸውን አሸነፉ Meseret Awoke Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለቀጣዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ሆነው ለመመረጥ የሚያስችላቸውን ነጥብ እየሰበሰቡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ ትራምፕ በኒው ሃምፕሻየር ብቸኛ ተቀናቃኛቸውን የሪፐብሊካን እጩ ኒኪ ሃሌይን ላይ ድል ማስመዝገባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ Shambel Mihret Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ወጣት ፎቶ አንሺዎችን ሥራዎች የሚያሳትፈው የአንድሬ ስቴኒን ዓለም አቀፍ ፕሬስ ፎቶ ውድድር ሥራዎች ለሕዝብ የሚታዩበት ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ። የአንድሬ ስቴኒን ፕሬስ ፎቶ ውድድር 'ራሽያ ሲጎኒያ' ወይም የ'ራሺያ ቱደይ'…
የሀገር ውስጥ ዜና በጽንፈኛው ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ይቀጥላሉ – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ Amele Demsew Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጽንፈኛው ላይ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የቀጣናው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ገለጹ፡፡ የቀጣናውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክቶ በተልዕኮ አፈፃፀም፣ በተገኙ ውጤቶችና በቀጣይ…
ቢዝነስ አማራ ክልልን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ወደ ክልሉ ከመጡ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢያለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ከደረጃ በታች የሆነ ምርት ወደ ሀገር እንዳይገባ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ630 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ምክንያት ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ5 ሺህ 713 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 868 ሺህ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ሚሊሻዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች Melaku Gedif Jan 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራቅ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እና በኢራን ይደገፋሉ ያለቻቸው ሚሊሻዎች የሚጠቀሙባቸው ሶስት ተቋማት ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። ጥቃቱ የካታይብ ሂዝቦላህ ሚሊሻ ቡድን እና ሌሎች ከኢራን ጋር ግንኙነት ያላቸው ቡድኖች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን…