የሀገር ውስጥ ዜና የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ በግንቦት ወር ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የአክሱም አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ ተጠግኖ በቀጣይ ግንቦት ወር ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንግድ የመሰረተ ልማት ኃላፊ አቶ አብይ ዘነበ ÷ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ጦርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የስርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ተሳፋሪ መስለው በተሽከርካሪዎች ውስጥ በመግባት የስርቆት ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የመሪ አካባቢ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታወቀ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ በዓሉ ጃንሜዳን ጨምሮ በ78 ጥምቀተ ባህራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ሀገረስብከቱ በሰጠው መግለጫ ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታወቀ Feven Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አስታውቋል፡፡ በዓሉ ጃንሜዳን ጨምሮ በ78 ጥምቀተ ባህራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን ሀገረስብከቱ በሰጠው መግለጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም የመጀመሪያው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀመረ Meseret Awoke Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የመጀመሪያ ነው የተባለው የወባ ክትባት በካሜሮን መሰጠት ጀምሯል፡፡ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ÷ካሜሮን በየዓመቱ 6 ሚሊየን በላይ የወባ በሽታ ተጠቂዎችን ታስመዘግባለች፡፡ በወባ በሽታ ሳቢያም በፈረንጆቹ 2021 ብቻ በካሜሮን 13…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ Tamrat Bishaw Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ130 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ሥድሥት ትምህርት ቤቶች ተመረቁ፡፡ የተመረቁት ትምህርት ቤቶችም አምሥት የመጀመሪያ ደረጃ እና አንድ ሁለተኛ ደረጃ ሲሆኑ÷ የግንባታው ወጪም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ሥራ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የ2016 ምርት ዘመን ስኳር የማምረት ሥራውን የሸንኮራ አገዳ በመፍጨት ጀምሯል፡፡ በዚህ ዓመት በ4 ሺህ 600 ነጥብ 5 ሄክታር ላይ የለማ የሸንኮራ አገዳን በግብዓትነት በመጠቀም 245 ሺህ 927 ነጥብ 5 ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቱርክ በወንጀል መከላከል ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ በላይሁን ይርጋ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ቤርክ ባራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እና ቱርክ መንግስት በኩል ወንጀልን በመከላከልና በትምህርት ዘርፍ ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገር ውስጥ ታክስ 168 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ 168 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ቱሉ እንዳሉት÷በግማሽ ዓመቱ ከሀገር ውስጥ ታክስ 167 ነጥብ 44 ቢሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት…