Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ምስረታ መርሐ-ግብር በሆሳዕና ከተማ በዛሬው ዕለት ተካዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ካሳ÷ መደጋገፍ፣ መፈቃቀድና መቻቻል የሚሰፍንበት፤…

የሩሲያ ግዙፉ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ሊያመርት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነቱን በሩሲያ ፌደሬሽን ኦሪዮል ግዛት ያደረገ እና 17 ግዙፍ አምራች ኩባንያዎችን የያዘው የሩሲያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ሊያመርት መሆኑን ገልጿል። በፓርኮቹ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ የወሰነው ኩባንያ…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስ ገዝ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት የተመደቡ የ2016 ተማሪዎችንና በግላቸው ከፍለው መማር የሚችሉ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። ዩኒቨርሲቲው የዘንድሮ ተማሪዎችን “ፍሬሸር ዊክ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው አዲስ ተማሪዎችን መቀበል…

ወላይታ ሶዶ ለከተሞች ፎረም ዝግጅት እያደረገች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ከተማ ከየካቲት 9 እስከ የካቲት 15 ቀን 2016ዓ.ም ለሚከበረው የከተሞች ፎረም ዝግጅት እያደረገች መሆኑ ተገለፀ፡፡ ከተማዋ ከየካቲት 9 እስከ የካቲት 15 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረውን የከተሞች ሣምንት…

በጅቡቲ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የተመራው ልዑክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ድልኤታ መሀመድ ድልኤታ የተመራው የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየምን ጎብኝቷል፡፡ በፕሬዚዳንቱ የተመራው የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃ የሰው ዘር አመጣጥ ላይ…

ባህርዳር እና ዱጃንየ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ልዑኩ ከጉብኝቱ ጎን ለጎንም የባህርዳር እና የቻይናዋ ዱጃንየ ከተሞችን የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የባህርዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ…

የገበታ ለሸገር ውጤታማነት የወለደው ገበታ ለሀገር

በ2011 ዓ.ም በወርሃ ግንቦት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባን ለከተማ ለቱሪስቶች ሳቢ፣ ማራኪና አመቺ ለማድረግ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን የሚደግፍ ገቢ ለማስገኘት የሚያስችል የ"ገበታ ለሸገር" መርሐ ግብርን አዘጋጁ። መርሐ ግብሩ ከተካሄደ በኋላ በሚገርም ፍጥነት የሸገር…

በአባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ኦዳ ፍርድ ቤት ቀረበ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፖሊስን የጥርጣሬ መነሻና የተጠርጣሪውን መከራከሪያ ነጥብ ተመልክቷል።…

የተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች 23 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 23 ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን እና አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የተጠቁ…

ስለ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት

የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች እየተተገበረ የሚገኝ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን በማስተዋወቅና የሀገርን መዋዕለ ነዋይ በማሳደግ ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ይነገራል፡፡ ፕሮጀክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓመታት በፊት ያስጀመሩት ሲሆን፥ የጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ…