የሀገር ውስጥ ዜና በብሪታኒያ የንግድ ሚኒስቴር የተመራ ልዑክ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኘ Alemayehu Geremew Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ የንግድ ሚኒስቴር ኒጌል ሀድልስቶን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረገ፡፡ ልዑኩ በቀጣይ የብሪታኒያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና – አሜሪካ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ ቀይ መሥመር ነው – ቺን ጋንግ Alemayehu Geremew Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ እና ቻይና ቀጣይ ግንኙነት የታይዋን ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ እና የማይጣስ ቀይ መሥመር መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ አስታወቁ፡፡ በታይዋን ግዛት ጉዳይ የሚነሱት ጥያቄዎች የቻይና የውስጥ ጉዳይ እንደሆኑም ነው ቺን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ Feven Bishaw Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሶዶ ከተማ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ጎበኙ Melaku Gedif Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በወላይታ ሶዶ ምርጫ ጣቢያዎች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራልና በክልል መንግስታት መካከል ግንኙነት ማጠናከር ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም – አቶ አገኘሁ ተሻገር Tamrat Bishaw Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራልና በክልል መንግስታት እንዲሁም በራሳቸው በክልሎች መካከል የሚደረገውን የመንግስታት ግንኙነት ማጠናከር በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ችላ የሚባል ጉዳይ አይደለም ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን የተመራ ልዑክ የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት በጉብኝቱ ወቅት÷ ከመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፊሊሞን ተረፈ እና የፓርኩ የስራ ኃላፊዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ እየተካሄደ ነው Mekoya Hailemariam Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ እየተካሄደ ነው። በዞኑ የተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ነዋሪዎች በመሰለፍ ድምፅ መስጠት ጀምረዋል። በዞኑ 12 ጊዜያዊ የምርጫ ማስተባበሪያ ማዕከላት 1 ሺህ 812 የምርጫ…
ትንታኔና አስተያየት ኢትዮጵያን የመክሰስ አባዜ-ከጥንት እስከ ዛሬ Mekoya Hailemariam Jun 18, 2023 0 ማኅሌት ተሾመ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያላት ግንኙነት ከክስ ያመለጠ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን የምዕራቡን ዓለም ለማወቅ ከዛሬ 700 ዓመታት ጀምሮ በሰሜን አፍሪካና በኢየሩሳሌም በኩል ጉዞ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጉዟቸው በቬነስ በኩል እያደረጉ እስከ አራጎን(ፖርቹጋል) ድረስ ይዘልቁ ነበር፡ ፡…
ስፓርት ለ34 የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ Alemayehu Geremew Jun 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ2024 የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣርያ ከቻድ ጋር ለተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 34 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ፡፡ ቡድኑ ለጨዋታው ለሚያደርገው ዝግጅት የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 ሀገራት አባል እንዲሆን ሕንድ ጠየቀች Alemayehu Geremew Jun 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 አባል ሀገራትን እንዲቀላቀል የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሙዲ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ናሬንድራ ሙዲ ÷ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች በደብዳቤ ጥያቄያቸውን ያስገቡት ሀገራቸው ሕንድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የቡድን 20…