Fana: At a Speed of Life!

የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንጋጋ መገጣጠሚያ ህመም በአብዛኛው ሴቶች ላይ እንዲሁም ወጣትና አረጋውያን ላይ ይከሰታል። ከምክንያቶቹ መካከል÷ በአብዛኛው በፊት ላይ በሚፈጸም ድብደባ፣ አገጭ ላይ ምት ሲኖር ወይም ሌላ ጉዳት ሲኖር የሚሉት ይተቀሳሉ፡፡ እንደዚህ ዓይነት…

ሚልተን ኢንዱስትሪዎች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የዓሣ ማቀነባበሪያ ለመገንባት ፍላጎቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚልተን ኢንዱስትሪዎች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና የታሸገ የዓሣ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ያላቸውን ከፍተኛ ፍላጎት ገለፁ። በጅቡቲ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከሚልተን ኢንዱስትሪዎች ባለቤት እና ዋና ሥራ አስኪያጅ…

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ኡራ ወረዳ አምባ 11 ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወኑ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና በብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት…

አቶ ርስቱ ይርዳ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሂደትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳን ጨምሮ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊና የፓርቲው ስራ…

መንግሥት ስለሰላም አብዝቶ የሚናገረው የሁሉም ነገራችን መሰረት በመሆኑ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ስለሰላም አብዝቶ የሚናገረው እና በተግባርም የሙሉ ጊዜ ሥራ አድርጎ የሚሰራው ሰላም የሁሉም ነገራችን መሰረት በመሆኑ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር…

የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ስራ ለማስገባት የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ለመመለስ አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች ሙሉ በሙሉ መጠናቀቃቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የትራንስፎርሜሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ ፍፁም ከተማ እንደገለጹት÷…

የፊታችን ሰኞ በዎላይታ ዞን የሕዝበ ውሣኔ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዎላይታ ዞን የፊታችን ሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ. ም. የሕዝበ ውሣኔ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደትን እንደሚያስፈጽም አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በዎላይታ ዞን…

ደብረ ማርቆስ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሟቾች ቁጥር 8 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ከረቡዕ ገበያ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የስምንት ሰዎች ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የስናን ወረዳ ኮሙኒኬሽን መረጃ እንዳመላከተው በአደጋው አሽከርካሪውን ጨምሮ የስምንት…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከቀድሞ የፖሊስ አመራሮች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጡረታ በክብር ከተሰናበቱ የቀድሞ የፖሊስ አመራሮች ጋር በአዲስ አበባ ምክክር አካሄደ። ፌደራል ፖሊስ ተቋሙን በተለያየ የኃላፊነት ደረጃ ሲመሩና ሲያገለገሉ ከነበሩ አመራሮች ጋር ተባብሮ መስራት ከዚህ ቀደም ያልተለመደ…